መስቀልና ደመራበመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ መስቀል እግዚአብሔርን ለሚፈሩና በመስቀሉ ኀይል ለሚታመኑ ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ መዳኛ፣ የጠላትን ሐሳብ ማክሸፊያ፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር መሰወሪያና ማምለጫ ምልክት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በማለት ትእምርተ መስቀል፤ የመስቀል ምልክት ከሚወረወርብን ከጠላት ጦር ማምለጫ(መመከቻ) መንፈሳዊ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-09-25 12:58:442020-09-25 12:58:44መስቀልና ደመራ
በመከራም ተስፋ ይገኛል፡፡ (ሮሜ.፭፥፬)በእንዳለ ደምስስ መከራ የሚለውን ቃል አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ “ፈተና፣ ጭንቅ፣ ለተቀባዩ ምክር የሚሰጥ” በማለት ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት በተሰኘው መጽሐፋቸው ይፈቱታል፡፡ (ገጽ 7፻፸፡፡ መከራ በሁለት ዓይነት መንገድ ሊደርስብን ይችላል፡፡ በሥጋም በነፍስም፡፡ በሥጋ ሊደርስ የሚችለውን መከራ “ረኀብ፣ ጥም፣ ሕመም፣ እስራት፣ ግርፋት፣ ስቅላት”፣ መከራ ነፍስን ደግም “ኵነኔ፣ ሲኦል፣ ገሃነም” በማለት ይገልጹታል፡፡ የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት መከራ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-09-25 12:30:222020-09-25 12:30:22በመከራም ተስፋ ይገኛል፡፡ (ሮሜ.፭፥፬)
መስቀል የበረከት ዐውድቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ /፻፲-፻፲፭/ በነበረው ጊዜ ሰማዕትነትን ሊቀበል ሲወስዱት የሚከተለውን የኑዛዜ ቃል ተናገረ፡- “ከሶሪያ እስከ ሮም ድረስ ከአውሬዎች ጋር በባሕርና በየብስ እየተዋጋሁ እስከዚህች ሰዓት ደርሻለሁ፤ ቀንና ሌሊት በዐሥር አናብስት እጠበቅ ነበር” ብሏል፡፡ ይህ ቃል የወታደሮቹን የሚያስጨንቅ አያያዛቸውን፣ ክፋታቸውንና ጭካኔያቸውን የሚያሳይ ነበር፡፡ በመቀጠልም እንዲህ አለ፡- “እነርሱ አላስፈላጊ የሆነ መከራን ባጸኑብኝ መጠን እውነተኛ ደቀ መዝሙርነት ምን ማለት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2020-09-25 07:39:022020-09-25 08:22:59መስቀል የበረከት ዐውድ
መስቀልና ደመራ
በመ/ር ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ መስቀል እግዚአብሔርን ለሚፈሩና በመስቀሉ ኀይል ለሚታመኑ ሁሉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ መዳኛ፣ የጠላትን ሐሳብ ማክሸፊያ፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር መሰወሪያና ማምለጫ ምልክት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በማለት ትእምርተ መስቀል፤ የመስቀል ምልክት ከሚወረወርብን ከጠላት ጦር ማምለጫ(መመከቻ) መንፈሳዊ […]
በመከራም ተስፋ ይገኛል፡፡ (ሮሜ.፭፥፬)
በእንዳለ ደምስስ መከራ የሚለውን ቃል አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ “ፈተና፣ ጭንቅ፣ ለተቀባዩ ምክር የሚሰጥ” በማለት ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት በተሰኘው መጽሐፋቸው ይፈቱታል፡፡ (ገጽ 7፻፸፡፡ መከራ በሁለት ዓይነት መንገድ ሊደርስብን ይችላል፡፡ በሥጋም በነፍስም፡፡ በሥጋ ሊደርስ የሚችለውን መከራ “ረኀብ፣ ጥም፣ ሕመም፣ እስራት፣ ግርፋት፣ ስቅላት”፣ መከራ ነፍስን ደግም “ኵነኔ፣ ሲኦል፣ ገሃነም” በማለት ይገልጹታል፡፡ የሰው ልጅ በተለያየ ምክንያት መከራ […]
መስቀል የበረከት ዐውድ
ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ /፻፲-፻፲፭/ በነበረው ጊዜ ሰማዕትነትን ሊቀበል ሲወስዱት የሚከተለውን የኑዛዜ ቃል ተናገረ፡- “ከሶሪያ እስከ ሮም ድረስ ከአውሬዎች ጋር በባሕርና በየብስ እየተዋጋሁ እስከዚህች ሰዓት ደርሻለሁ፤ ቀንና ሌሊት በዐሥር አናብስት እጠበቅ ነበር” ብሏል፡፡ ይህ ቃል የወታደሮቹን የሚያስጨንቅ አያያዛቸውን፣ ክፋታቸውንና ጭካኔያቸውን የሚያሳይ ነበር፡፡ በመቀጠልም እንዲህ አለ፡- “እነርሱ አላስፈላጊ የሆነ መከራን ባጸኑብኝ መጠን እውነተኛ ደቀ መዝሙርነት ምን ማለት […]