• እንኳን በደኅና መጡ !

“ቅድስት”

በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅድስት ይባላል፡፡  እንደሚታወቀው የዐቢይ ጾም ሳምንታት ሁሉ ስያሜ አላቸው፡፡ ስያሜአቸውም   የእግዚአብሔር ባሕርይ የሚገለጽባቸውና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ስለ ማዳኑ ስለተቀበለው ጸዋትወ መከራ የሚያስረዱ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደ፣ሙሴኒ፣ሕርቃል የሚሉ መጠሪያዎች ያሉት ሲሆን ዘወረደ ማለት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ፣ከሰማየ ሰማያት ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ሕግ መጽሐፋዊንና ሕግ […]

“ከፊት ይልቅ ትጉ”(፪ኛ ጴጥ.፩፥፲)

በቀሲስ ኃለ ሚካኤ ብርሃኑ ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሑፋችን ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ “ከፊት ይልቅ ትጉ” በማለት ያስተማረውን መነሻ አድርገን እንዴት መትጋት እንዳለብን እና በምን መትጋት እንደሚገባን የተወሰኑትን ተመልክተን ነበር፡፡ አሁንም ከዚያው ቀጥለን ልንተጋባቸው የሚገቡንን ሐዋርያው ዘርዝሮ ያስተማረንን እንመለከታለን፡፡ “በበጎነትም  ዕውቀትን ጨምሩ” ቅዱስ ጴጥሮስ ሁለተኛ መልእክቱን ሲጽፍ ራሱን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ እና ሐዋርያ በማለት ከገለጸ […]

ወጣትነትና ታማኝ አገልጋይነት

የሰው ልጅ በዚህች ምድር በሚኖረው ቆይታ ብዙ ትጋት፣ ብዙ ኃይልና ብዙ መነሳሳት የተሞላበት ዘመን የወጣትነት ዘመን ነው፡፡ የሰው ልጅ ከሌላው ጊዜ በተለየ አዲስ ግኝቶችን ለማግኘት፣ እጅግ ከባድና ውስብስብ የሚመስሉ ጉዳዮችን በድፍረት ለመጀመርና ለመሞከር ታላቅ ወኔና ድፍረት የታጠቀበት ዘመን የወጣትነት ዘመን ነው፡፡ የማወቅ፣ የመመራመር ጉጉት፣ የማገልገል ልዩ ትጋትና ቁርጠኝነትን የተላበሰ ዘመንም የሚታየው በወጣትነት ነው፡፡ አካላዊ፣ ማኅበራዊ፣ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን