በፍልሰታ ለማርያም ጾም በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባት፣ ምስባክ እና ቅዳሴ

ምንጭ፡- ግጻዌ

ቀን የመልእክታት

ምዕራፍ እና ቁጥር

ምንባባት ምስባክ ወንጌል ቅዳሴ
ነሐሴ ፩ . ፩ኛ ጢሞ. ፭፥፩-፲፩

 

. ፩ኛ ዮሐ. ፭፥፩-፮

 

. ሐዋ. ፭፥፳፮-፴፬

 

 

. “ሽማግሌዎችን አትንቀፍ …”

 

. “ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ …”

 

. “ከዚህም በኋላ  የቤተ መቅደሱ  ሹም ከሎሌዎቹ ጋር …”

 

. መዝ. ፩፻፲፰፥፵፯-፵፰

 

. አነብብ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፤ ወአነሥእ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርከ

 

 

 

 

.ዮሐ. ፲፱፥፴፰- ፍጻሜው

 

“ከዚህም በኋላ አይሁድን ስለፈራ በስውር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር የነበረው የአርማትያስ ሰው …”

 

 

 

. ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ አው ዘእግዝእትነ

ነሐሴ ፪ . ፩ኛ ጢሞ. ፪፥፰-ፍጻሜው

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፩-፯

 

. ሐዋ. ፲፮፥፲፫-፲፱

. “እንደ ሰውም ሆኖ ራሱን አዋረደ፤ ለሞት እሰከ መድረስም ታዘዘ…”

 

. “እንዲሁ እናንተ ሚስቶች ሆይ …”

 

. “በሰንበት ቀንም ከከተማው በር ወደ ባሕሩ ዳር ወጣን …”

.መዝ. ፵፬፥፲፬-፲፭

 

. ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኀሬሃ፤ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤ ወይወስድዎን በትፍስሕት ወበሐሴት

ዮሐ. ፰፥፩-፲፪

 

. “ጌታችን ኢየሱስም ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፡፡ …”

 

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

ነሐሴ ፫ . ፩ኛ ተሰ. ፫፥፩- ፍጻሜ

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲-፲፭

 

 

. ሐዋ. ፲፬፥፳- ፍጻሜ

.”መታገሥ ስለተሳነንም ብቻችንን በአቴና ልንኖር ወደድን …”

 

.”ሕይወትን የሚወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚሻ …”

 

. “ደቀ መዛሙርቱም ከበቡት፤ ነገር ግን …”

መዝ. ፵፬፥፲፪-፲፫

 

. ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን

. ሉቃ. ፲፰፥፱-፲፰

 

.”ራሳቸውን ለሚያመጻድቁና ባልንጀራቸውን ለሚንቁ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ …”

 

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

ነሐሴ ፬ . ሮሜ. ፲፪፥፲፰-ፍጻሜ

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፭፥፮-፲፪

 

. ሐዋ. ፲፯፥፳፫-፳፰

 

. “ክፉ ላደረገባችሁም ክፉ አትመልሱለት …”

 

. “እንግዲህ በጎበኛችሁ ጊዜ …”

 

. “በዚህም ሳልፍ ‘ለማይታወቅ አምላክ’ የሚል ጽሕፈት ያለበትን …”

መዝ. ፳፥፩-፪

 

. እግዚኦ በኃይልከ ይተፌሣሕ ንጉሥ፤ ወብዙኃ ይተሐሠይ በአድኅኖተከ ፍተወተ ነፍሱ ወሐብኮ”

. ሉቃ. ፲፬፥፴፩-ፍጻሜ

 

. ንጉሥም ሌላውን ንጉሥ ይወጋ ዘንድ ሊሄድ ቢወድ ሁለት እልፍ ይዞ …”

 

 

. ዘእግእዝእትነ አው ዘቄርሎስ

ነሐሴ ፭ . ፪ኛ ቆሮ. ፲፪፥፲-፲፯

 

 

. ፩ኛ ዮሐ. ፭፥፲፬-ፍጻሜ

 

 

. ሐዋ. ፲፭፥፩-፲፫

. “ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን፣ መሰደብን፣ መጨነቅን…”

 

. “ በእግዚአብሔር ዘንድ ያለችን መወደድ ይህች ናት …”

 

. “ከይሁዳ ሀገርም የወረዱ ሰዎች…”

. መዝ. ፲፯፥፵፫

 

. ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ፤ ሕዝብ ወኢየአመር ተቀንየ ሊተ፤ ውስተ ምስማዐ ይዝን ተሠጥዉኒ

ሉቃ. ፲፭፥፩-፲፩

 

. “ቀራጮችና ኀጢአተኞችም ሊሰሙት ወደ እርሱ ይቀርቡ ነበር፡፡”

 

 

 

. ዘእግዝእትነ አው ግሩም

ነሐሴ ፮ . ፩ኛ ቆሮ. ፫፥፲-፳፪

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፩-፯

 

 

.ሐዋ. ፲፮፥፲፫-፲፱

. “እግዚአብሔር እንደ ሰጠኝ ጸጋ መጠን እንደ ጠራቢዎች …”

 

. እንዲሁ እናንተ ሚስቶች ሆይ …”

 

. በሰንበት ቀንም ከከተማው በር ወደ ባሕሩ ዳር ወጣን …”

መዝ. ፵፬፥፲፪-፲፫

 

. ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን

ማር. ፲፮፥፱-፲፱

 

. በእሑድ ሰንበትም ማለዳ ተነሥቶ ሰባት አጋንንትን ..”

 

 

. ዘእግዝእትነ አው ግሩም

ነሐሴ ፯ . ማቴ. ፩፥፩-፲፯

 

. ዕብ. ፱፥፩-፲፩

 

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፪፥፮-፲፰

 

 

 

. ሐዋ. ፲፥፩-፴

. “የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ፤ …”

 

. “ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ሥርዓትና የዚህ ዓለም …”

 

. “እንዲህ ተጽፎልናል፤ “እነሆ በጽዮን የተመረጠውንና የከበረውን …”

 

. “በቂሣርያም ቆርኔሌዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፣ …”

.  ዘነግህ፡- መዝ. ፹፮፥፩-፪

 

. መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፣ ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን እም ኵሉ ለዐይኒሁ ለያዕቆብ

 

 

 

. መዝ. ፺፫፥፲፪

 

. ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽከ እግዚኦ ወዘመሀርኮ ሕገከ፤ ከመይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት

. ማቴ. ፲፮፥፲፫-፳፬

 

. “ጌታችን ኢየሱስም ወደ ፊለረጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ …”

 

 

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

ነሐሴ ፰ . ሮሜ. ፱፥፳፬-ፍጻሜ

 

. ፩ኛ ጴጥ. ፬፥፲፪- ፍጻሜ

 

. ሐዋ. ፲፮፥፴፭-ፍጻሜ

. “ወደ ክብሩ የጠራንና የሰበሰበንም እኛ ነን፤…”

 

. “ወዳጆች ሆይ በእናነተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ …”

 

. “በነጋ ጊዜም ገዢዎቹ “እነዚያን ሰዎች ፈትታችሁ ልቀቋቸው” …”

. መዝ. ፶፯፥፹፮

 

. ወድቀት እሳት ወኢርክዋ ለፀሐይ፡ ዘእነበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኀጠክሙ

. ማቴ. ፯፥፲፪-፳፮

 

. “ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተም፤ …”

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

ነሐሴ ፱ . ፊልጵ. ፩፥፲፪-፳፬

 

 

. ፪ኛ ዮሐ. ፩፥፮-ፍጻሜ

 

. ሐዋ. ፲፭፥፲፱-፳፭

 

 

. “ወንድሞች ሆይ ይህ የደረሰብኝ በእውነት ወንጌልን …”

 

. “ፍቅራችንም ይህች ናት፤ በእግዚአብሔርም ትእዛዝ …”

 

. “ሁላችን ከተሰበሰብን በኋላ በአንድ ቃል …”

. መዝ. ፵፬፥፱

 

. ወትቀውም ንግሥት በየማንከ

በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወሑብርት

 

. ዮሐ. ፲፥፩-፳፪

 

. “እውነት አውነት እላችኋለሁ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ …”

 

 

. ዘእግዝእትነ አው ባስልዮስ

ነሐሴ ፲ . ዕብ. ፲፪፥፳፪-ፍጻሜ

 

. ፩ጴጥ. ፩፥፮-፲፫

 

 

. ሐዋ. ፬፥፴፩-ፍጻሜ

 

. “እናንተ ግን የሕያው የእግዚአብሔር ከተማ ወደምትሆን …”

 

. “እስከ ዘለዓለም ደስ ይላችኋል ነገር ግን በሚመጣባችሁ ልዩ ልዩ መከራ …”

 

. “ሲጸልዩም በአንድነት ተሰብስበው …”

. መዝ.፥፸፫፥፪

 

. ተዘከር ማኅበርከ ዘአቅደምከ ፈጢረ፤ ወአድኀንከ በትረ ርስትከ ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ

. ሉቃ. ፲፮፥፱-፲፱

 

. እኔም እላችኋለሁ፤ በላቀባችሁ ጊዜ እነርሱ በዘለዓለም ቤታቸው …”

 

 

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

ነሐሴ ፲፩ . ፩ኛ ቆሮ. ፭፥፲፩-ፍጻሜ

 

. ፩ዮሐ. ፪፥፲፬-፳

 

 

 

. ሐዋ. ፲፪፥፲፰-ፍጻሜ

. “አሁንም ከወንድሞች መካካል ዘማዊ ወይም ገንዘብን የሚመኝ፣ …”

 

. አባቶች ሆይ በመጀመሪያ የነበረውንዐውቃችሁታልና እጽፍላችኋለሁ …”

 

. “በነጋ ጊዜ ወታደሮች “ጴጥሮስ ምን ሆነ?” ብለው ጠየቁ …”

. መዝ. ፵፬፥፲፮-፲፯

 

. ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ ወትሠዩሚዮሙ መላእከተ ለኵሉ ምድር ወይዘክሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ

. ሉቃ. ፮፥፳-፥፳፬

 

. “እርሱም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዐይኖቹን አንስቶ እንዲህ አላቸው፡- “እናንተ ድሆች ብፀዓን ናችሁ …”

 

 

. ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ)

 

ነሐሴ ፲፪ . ፩ቆሮ. ፱፥፲፯-ፍጻሜ

 

 

. ይሁ.፩፥፰-፲፬

 

 

 

. ሐዋ. ፳፬፥፩-፳፪

. “ይህንስ በፈቃዴ አድርጌው ብሆን ዋጋዬን ባገኘሁ ነበር፤ በግድ ከሆነ ግን በተሰጠኝ መጋቢነት አገልግላለሁ …”

 

. “እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ በሕልማቸው ሥጋቸውን ያረክሣሉ …”

 

. “በአምስተኛውም ቀን ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከመምህራኑና ጠርጠሉስ ከሚባል አንድ ጠበቃ …”

. ዘነግህ ምስባክ፡- መዝ. ፩፻፴፯፥፩-፪

 

.  በቅድመ መላእክቲከ እዜምር ለከ ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስከ ወእገኒ ለስምከ

 

. መዝ. ፸፩፥፩-፪

 

. እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ፤ ወጽድቀከኒ ለወልደ ንጉሥ፤ ከመ ይኰንኖሙ ለሕዝብከ በጽድቅ

. ማቴ. ፳፭፥፴፩-ፍጻሜ

. “የሰው ልጅ በጌትነቱ በቅዱሳን መላእክትን ሁሉ አስከትሎ …”

 

 

.ማቴ. ፳፪፥፩-፲፭

 

. “ጌታችን ኢየሱስ ዳግመኛ መልሶ በምሳሌ ነገራቸው፤ …”

 

 

. ዘእግዝእትነ አው ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ

ነሐሴ ፲፫ . ዕብ. ፲፩፥፳፫-፴

 

 

. ፪ኛ ጴጥ. ፩፥፲፭-ፍጻሜ

 

. ሐዋ. ፯፥፵፬-፶፩

. “ሙሴ በተወለደ ጊዜ በእምነት ሦስት ወር በአባቱ ቤት ሸሸጉት …”

 

. “ነገር ግን የጠራችሁ ቅዱስ እንደሆነ እንዲሁ እናንተም …”

 

. “ሙሴን ተናግሮ እንዳዘዘው በአሳየው ምሳሌ የሠራት የምስክር ድንኳን በአባቶቻችን ዘንድ …”

. ነግህ ምስባክ፤ መዝ. ፷፱፥፲፭-፲፮

 

. ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል፤ ለምንት ይትነሥኡ አድባርርጉዓን፤ ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር ይኀድር ውስቴቱ

 

 

. መዝ. ፹፰፥፲፪-፲፫

. ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌስሑ ወይሴብሑ ለስምከ መዝራዕትከ ምስለ ኃይል

. ማቴ. ፲፯፥፩-፲፬

. “ከስድስት ቀንም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ወንድሙ ዮሐንስን …”

 

 

 

 

. ሉቃ. ፱፥፳፰-፴፰

 

. “ከዚህም ነገር በኋላ በስምንተኛው ቀን ጌታችን ኢየሱስ …”

 

 

 

 

. ዘእግዝእትነ አው ዘዲዮስቆሮስ

ነሐሴ ፲፬ . ፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲-፲፱

 

 

 

. ያዕ. ፩፥፲፪-፳፬

 

 

 

. ሐዋ. ፲፥፴-፵፬

. “ወንድሞቻችን አንድ ቃል እንድትናገሩ እንዳታዝኑ፣ ፍጹማንም እንድትሆኑ …”

 

. “መከራን የሚታገሥ ሰው ብፅ ነው፤ ተፈትኖ እግዚአብሔር  ለሚወዱት ተስፋ ያደረገላቸውን …”

 

. “ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለው፤ “የዛረ አራት ቀን በዘጠኝ ሰዓት በዚች ሰዓት በቤቴ ስጸልይ …”

. መዝ. ፵፫፥፬-፭

 

. ዘእዘዝከ መድኃኒቶ ለያዕቆብ፤ ብከ ንወግዖሙ ለኵሎሙ ፀርነ ወበስምከ ነኃሥሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ

. ማቴ. ፲፯፥፲፬-፳

 

. “ወደ ሕዝቡም በደረሱ ጊዜ አንድ ሰው ወደ እርሱ ቀርቦ እየለመነ ሰገደለት …”

 

 

ዘእግዝእትነ አው ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ

   

 

 

0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *