የዳረጎት ዕጣዎች

ማኅበረ ቅዱሳን ከግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ ሲያሠራጨው የነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ ትኬት  ኅዳር ፳፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ዕጣ ማውጣቱ ይታወቃለል፡፡ በዚህም መሠረት ፳፩ የዳረጎት ዕጣዎች የወጡ ሲሆን ዐሥር የዕጣዎች እያንዳንዳቸው የሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ፤ እንዲሁም ዐሥራ አንድ ዕጣዎች እያንዳንዳቸው መዝሙረ ዳዊት የሚያስገኙ ሆነው ወጥተዋል፡፡  

በዚህም መሠረት የሰማንያ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስገኙት ዕጣዎች፡-

  • 373427
  • 360509
  • 345974
  • 249715
  • 263391
  • 435703
  • 320085
  • 394074
  • 315800
  • 232590

ዐሥራ አንድ የመዝሙረ ዳዊት የጸሎት መጽሐፍ የሚያስገኙት ዕጣዎች፡-

  • 374223
  • 354749
  • 247657
  • 265287
  • 317331
  • 435060
  • 319033
  • 291453
  • 179959
  • 259285
  • 244216 ሆነው ወጥተዋል፡፡
0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *