በፍልሰታ ለማርያም ጾም በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባት፣ ምስባክ እና ቅዳሴ
ምንጭ፡- ግጻዌ
| ቀን | የመልእክታት ምዕራፍ እና ቁጥር | ምንባባት | ምስባክ | ወንጌል | ቅዳሴ | 
| ነሐሴ ፩ | . ፩ኛ ጢሞ. ፭፥፩-፲፩ 
 . ፩ኛ ዮሐ. ፭፥፩-፮ 
 . ሐዋ. ፭፥፳፮-፴፬ 
 
 | . “ሽማግሌዎችን አትንቀፍ …” 
 . “ኢየሱስ መሲሕ እንደሆነ …” 
 . “ከዚህም በኋላ የቤተ መቅደሱ ሹም ከሎሌዎቹ ጋር …” 
 | . መዝ. ፩፻፲፰፥፵፯-፵፰ 
 . አነብብ ትእዛዝከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ፤ ወአነሥእ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፍቀርከ 
 
 
 
 | .ዮሐ. ፲፱፥፴፰- ፍጻሜው 
 “ከዚህም በኋላ አይሁድን ስለፈራ በስውር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር የነበረው የአርማትያስ ሰው …” 
 | 
 . ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ አው ዘእግዝእትነ | 
| ነሐሴ ፪ | . ፩ኛ ጢሞ. ፪፥፰-ፍጻሜው 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፩-፯ 
 . ሐዋ. ፲፮፥፲፫-፲፱ | . “እንደ ሰውም ሆኖ ራሱን አዋረደ፤ ለሞት እሰከ መድረስም ታዘዘ…” 
 . “እንዲሁ እናንተ ሚስቶች ሆይ …” 
 . “በሰንበት ቀንም ከከተማው በር ወደ ባሕሩ ዳር ወጣን …” | .መዝ. ፵፬፥፲፬-፲፭ 
 . ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኀሬሃ፤ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤ ወይወስድዎን በትፍስሕት ወበሐሴት | ዮሐ. ፰፥፩-፲፪ 
 . “ጌታችን ኢየሱስም ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፡፡ …” | 
 . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) | 
| ነሐሴ ፫ | . ፩ኛ ተሰ. ፫፥፩- ፍጻሜ 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲-፲፭ 
 
 . ሐዋ. ፲፬፥፳- ፍጻሜ | .”መታገሥ ስለተሳነንም ብቻችንን በአቴና ልንኖር ወደድን …” 
 .”ሕይወትን የሚወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚሻ …” 
 . “ደቀ መዛሙርቱም ከበቡት፤ ነገር ግን …” | መዝ. ፵፬፥፲፪-፲፫ 
 . ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን | . ሉቃ. ፲፰፥፱-፲፰ 
 .”ራሳቸውን ለሚያመጻድቁና ባልንጀራቸውን ለሚንቁ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ …” | 
 . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) | 
| ነሐሴ ፬ | . ሮሜ. ፲፪፥፲፰-ፍጻሜ 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፭፥፮-፲፪ 
 . ሐዋ. ፲፯፥፳፫-፳፰ 
 | . “ክፉ ላደረገባችሁም ክፉ አትመልሱለት …” 
 . “እንግዲህ በጎበኛችሁ ጊዜ …” 
 . “በዚህም ሳልፍ ‘ለማይታወቅ አምላክ’ የሚል ጽሕፈት ያለበትን …” | መዝ. ፳፥፩-፪ 
 . እግዚኦ በኃይልከ ይተፌሣሕ ንጉሥ፤ ወብዙኃ ይተሐሠይ በአድኅኖተከ ፍተወተ ነፍሱ ወሐብኮ” | . ሉቃ. ፲፬፥፴፩-ፍጻሜ 
 . ንጉሥም ሌላውን ንጉሥ ይወጋ ዘንድ ሊሄድ ቢወድ ሁለት እልፍ ይዞ …” | 
 . ዘእግእዝእትነ አው ዘቄርሎስ | 
| ነሐሴ ፭ | . ፪ኛ ቆሮ. ፲፪፥፲-፲፯ 
 
 . ፩ኛ ዮሐ. ፭፥፲፬-ፍጻሜ 
 
 . ሐዋ. ፲፭፥፩-፲፫ | . “ስለዚህም ስለ ክርስቶስ መከራ መቀበልን፣ መሰደብን፣ መጨነቅን…” 
 . “ በእግዚአብሔር ዘንድ ያለችን መወደድ ይህች ናት …” 
 . “ከይሁዳ ሀገርም የወረዱ ሰዎች…” | . መዝ. ፲፯፥፵፫ 
 . ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ፤ ሕዝብ ወኢየአመር ተቀንየ ሊተ፤ ውስተ ምስማዐ ይዝን ተሠጥዉኒ | ሉቃ. ፲፭፥፩-፲፩ 
 . “ቀራጮችና ኀጢአተኞችም ሊሰሙት ወደ እርሱ ይቀርቡ ነበር፡፡” 
 | 
 . ዘእግዝእትነ አው ግሩም | 
| ነሐሴ ፮ | . ፩ኛ ቆሮ. ፫፥፲-፳፪ 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፩-፯ 
 
 .ሐዋ. ፲፮፥፲፫-፲፱ | . “እግዚአብሔር እንደ ሰጠኝ ጸጋ መጠን እንደ ጠራቢዎች …” 
 . እንዲሁ እናንተ ሚስቶች ሆይ …” 
 . በሰንበት ቀንም ከከተማው በር ወደ ባሕሩ ዳር ወጣን …” | መዝ. ፵፬፥፲፪-፲፫ 
 . ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ ለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን | ማር. ፲፮፥፱-፲፱ 
 . በእሑድ ሰንበትም ማለዳ ተነሥቶ ሰባት አጋንንትን ..” | 
 . ዘእግዝእትነ አው ግሩም | 
| ነሐሴ ፯ | . ማቴ. ፩፥፩-፲፯ 
 . ዕብ. ፱፥፩-፲፩ 
 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፪፥፮-፲፰ 
 
 
 . ሐዋ. ፲፥፩-፴ | . “የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ፤ …” 
 . “ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ሥርዓትና የዚህ ዓለም …” 
 . “እንዲህ ተጽፎልናል፤ “እነሆ በጽዮን የተመረጠውንና የከበረውን …” 
 . “በቂሣርያም ቆርኔሌዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፣ …” | .  ዘነግህ፡- መዝ. ፹፮፥፩-፪ 
 . መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፣ ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን እም ኵሉ ለዐይኒሁ ለያዕቆብ 
 
 
 . መዝ. ፺፫፥፲፪ 
 . ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽከ እግዚኦ ወዘመሀርኮ ሕገከ፤ ከመይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት | . ማቴ. ፲፮፥፲፫-፳፬ 
 . “ጌታችን ኢየሱስም ወደ ፊለረጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ …” 
 | 
 . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) | 
| ነሐሴ ፰ | . ሮሜ. ፱፥፳፬-ፍጻሜ 
 . ፩ኛ ጴጥ. ፬፥፲፪- ፍጻሜ 
 . ሐዋ. ፲፮፥፴፭-ፍጻሜ | . “ወደ ክብሩ የጠራንና የሰበሰበንም እኛ ነን፤…” 
 . “ወዳጆች ሆይ በእናነተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ …” 
 . “በነጋ ጊዜም ገዢዎቹ “እነዚያን ሰዎች ፈትታችሁ ልቀቋቸው” …” | . መዝ. ፶፯፥፹፮ 
 . ወድቀት እሳት ወኢርክዋ ለፀሐይ፡ ዘእነበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ሕለተ ኮነ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኀጠክሙ | . ማቴ. ፯፥፲፪-፳፮ 
 . “ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተም፤ …” | . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) | 
| ነሐሴ ፱ | . ፊልጵ. ፩፥፲፪-፳፬ 
 
 . ፪ኛ ዮሐ. ፩፥፮-ፍጻሜ 
 . ሐዋ. ፲፭፥፲፱-፳፭ 
 
 | . “ወንድሞች ሆይ ይህ የደረሰብኝ በእውነት ወንጌልን …” 
 . “ፍቅራችንም ይህች ናት፤ በእግዚአብሔርም ትእዛዝ …” 
 . “ሁላችን ከተሰበሰብን በኋላ በአንድ ቃል …” | . መዝ. ፵፬፥፱ 
 . ወትቀውም ንግሥት በየማንከ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወሑብርት 
 | . ዮሐ. ፲፥፩-፳፪ 
 . “እውነት አውነት እላችኋለሁ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ …” | 
 . ዘእግዝእትነ አው ባስልዮስ | 
| ነሐሴ ፲ | . ዕብ. ፲፪፥፳፪-ፍጻሜ 
 . ፩ጴጥ. ፩፥፮-፲፫ 
 
 . ሐዋ. ፬፥፴፩-ፍጻሜ 
 | . “እናንተ ግን የሕያው የእግዚአብሔር ከተማ ወደምትሆን …” 
 . “እስከ ዘለዓለም ደስ ይላችኋል ነገር ግን በሚመጣባችሁ ልዩ ልዩ መከራ …” 
 . “ሲጸልዩም በአንድነት ተሰብስበው …” | . መዝ.፥፸፫፥፪ 
 . ተዘከር ማኅበርከ ዘአቅደምከ ፈጢረ፤ ወአድኀንከ በትረ ርስትከ ደብረ ጽዮን ዘኀደርከ ውስቴታ | . ሉቃ. ፲፮፥፱-፲፱ 
 . እኔም እላችኋለሁ፤ በላቀባችሁ ጊዜ እነርሱ በዘለዓለም ቤታቸው …” 
 | 
 . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) | 
| ነሐሴ ፲፩ | . ፩ኛ ቆሮ. ፭፥፲፩-ፍጻሜ 
 . ፩ዮሐ. ፪፥፲፬-፳ 
 
 
 . ሐዋ. ፲፪፥፲፰-ፍጻሜ | . “አሁንም ከወንድሞች መካካል ዘማዊ ወይም ገንዘብን የሚመኝ፣ …” 
 . አባቶች ሆይ በመጀመሪያ የነበረውንዐውቃችሁታልና እጽፍላችኋለሁ …” 
 . “በነጋ ጊዜ ወታደሮች “ጴጥሮስ ምን ሆነ?” ብለው ጠየቁ …” | . መዝ. ፵፬፥፲፮-፲፯ 
 . ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ ወትሠዩሚዮሙ መላእከተ ለኵሉ ምድር ወይዘክሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ | . ሉቃ. ፮፥፳-፥፳፬ 
 . “እርሱም ወደ ደቀ መዛሙርቱ ዐይኖቹን አንስቶ እንዲህ አላቸው፡- “እናንተ ድሆች ብፀዓን ናችሁ …” | 
 . ዘእግእዝእትነ (ጐሥዓ) 
 | 
| ነሐሴ ፲፪ | . ፩ቆሮ. ፱፥፲፯-ፍጻሜ 
 
 . ይሁ.፩፥፰-፲፬ 
 
 
 . ሐዋ. ፳፬፥፩-፳፪ | . “ይህንስ በፈቃዴ አድርጌው ብሆን ዋጋዬን ባገኘሁ ነበር፤ በግድ ከሆነ ግን በተሰጠኝ መጋቢነት አገልግላለሁ …” 
 . “እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ በሕልማቸው ሥጋቸውን ያረክሣሉ …” 
 . “በአምስተኛውም ቀን ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከመምህራኑና ጠርጠሉስ ከሚባል አንድ ጠበቃ …” | . ዘነግህ ምስባክ፡- መዝ. ፩፻፴፯፥፩-፪ 
 . በቅድመ መላእክቲከ እዜምር ለከ ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስከ ወእገኒ ለስምከ 
 . መዝ. ፸፩፥፩-፪ 
 . እግዚኦ ኵነኔከ ሀቦ ለንጉሥ፤ ወጽድቀከኒ ለወልደ ንጉሥ፤ ከመ ይኰንኖሙ ለሕዝብከ በጽድቅ | . ማቴ. ፳፭፥፴፩-ፍጻሜ . “የሰው ልጅ በጌትነቱ በቅዱሳን መላእክትን ሁሉ አስከትሎ …” 
 
 .ማቴ. ፳፪፥፩-፲፭ 
 . “ጌታችን ኢየሱስ ዳግመኛ መልሶ በምሳሌ ነገራቸው፤ …” | 
 . ዘእግዝእትነ አው ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ | 
| ነሐሴ ፲፫ | . ዕብ. ፲፩፥፳፫-፴ 
 
 . ፪ኛ ጴጥ. ፩፥፲፭-ፍጻሜ 
 . ሐዋ. ፯፥፵፬-፶፩ | . “ሙሴ በተወለደ ጊዜ በእምነት ሦስት ወር በአባቱ ቤት ሸሸጉት …” 
 . “ነገር ግን የጠራችሁ ቅዱስ እንደሆነ እንዲሁ እናንተም …” 
 . “ሙሴን ተናግሮ እንዳዘዘው በአሳየው ምሳሌ የሠራት የምስክር ድንኳን በአባቶቻችን ዘንድ …” | . ነግህ ምስባክ፤ መዝ. ፷፱፥፲፭-፲፮ 
 . ደብር ርጉዕ ወደብር ጥሉል፤ ለምንት ይትነሥኡ አድባርርጉዓን፤ ደብር ዘሠምሮ እግዚአብሔር ይኀድር ውስቴቱ 
 
 . መዝ. ፹፰፥፲፪-፲፫ . ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌስሑ ወይሴብሑ ለስምከ መዝራዕትከ ምስለ ኃይል | . ማቴ. ፲፯፥፩-፲፬ . “ከስድስት ቀንም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ወንድሙ ዮሐንስን …” 
 
 
 
 . ሉቃ. ፱፥፳፰-፴፰ 
 . “ከዚህም ነገር በኋላ በስምንተኛው ቀን ጌታችን ኢየሱስ …” 
 | 
 
 . ዘእግዝእትነ አው ዘዲዮስቆሮስ | 
| ነሐሴ ፲፬ | . ፩ኛ ቆሮ. ፩፥፲-፲፱ 
 
 
 . ያዕ. ፩፥፲፪-፳፬ 
 
 
 . ሐዋ. ፲፥፴-፵፬ | . “ወንድሞቻችን አንድ ቃል እንድትናገሩ እንዳታዝኑ፣ ፍጹማንም እንድትሆኑ …” 
 . “መከራን የሚታገሥ ሰው ብፅ ነው፤ ተፈትኖ እግዚአብሔር ለሚወዱት ተስፋ ያደረገላቸውን …” 
 . “ቆርኔሌዎስም እንዲህ አለው፤ “የዛረ አራት ቀን በዘጠኝ ሰዓት በዚች ሰዓት በቤቴ ስጸልይ …” | . መዝ. ፵፫፥፬-፭ 
 . ዘእዘዝከ መድኃኒቶ ለያዕቆብ፤ ብከ ንወግዖሙ ለኵሎሙ ፀርነ ወበስምከ ነኃሥሮሙ ለእለ ቆሙ ላዕሌነ | . ማቴ. ፲፯፥፲፬-፳ 
 . “ወደ ሕዝቡም በደረሱ ጊዜ አንድ ሰው ወደ እርሱ ቀርቦ እየለመነ ሰገደለት …” | 
 ዘእግዝእትነ አው ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ | 

Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!