• እንኳን በደኅና መጡ !

የክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ

ክፍል አንድ መ/ር ሕሊና በለጠ የክርስቶስ ሞቶ መነሣት ለትንሣኤያችን መጀመሪያ ነው፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱና በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ባያረጋግጥልን ኖሮ ሃይማኖት ዋጋ አያሰጥም ነበር፡፡ የአማኞችም ሕይወታቸው በክርስቶስ ሞትና በትንሣኤው በተገኘ ሕይወት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ለዚህም ነው የጥንት ክርስቲያኖች “ማራናታ” እያሉ ሰላምታ ይለዋወጡ የነበሩት፡፡ “ማራናታ” ማለት “ክርስቶስ የተነሣው፣ ያረገውና ዳግም የሚመጣው” ማለት ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያናችንም ይህ […]

ሥርዓተ ሰሙነ ሕማማት

በሊቀ ጠበብት ሐረገወይን አገዘ ክፍል ሁለት ጸሎተ ሐሙስ፡- በብሉይ ኪዳን የቂጣ በዓል የሚለውን ትርጉም ከመሰጠቱ በተጨማሪ ጌታችን ምሥጢረ ቁርባንን ከምሥጢረ ጸሎት ጋር አዋሕዶ የገለጠበት ዕለት ስለሆነ ታላቅ የምሥጢር ቀን ነው፡፡ በዚህ ዕለት ስግደቱ፣ ጸሎቱ፣ ምንባባቱ እንደተለመደው ይከናወናሉ፡፡ ለየት ያለው ሥርዓት መንበሩ/ታቦት/ ጥቁር ልብስ ይለብሳል፣ ጸሎተ ዕጣን ይጸለያል፣ ቤተ ክርስቲያኑ በማዕጠንት ይታጠናል፡፡ በዘጠኝ ሰዓት ዲያቆኑ ሁለት […]

“ሰባቱ አጽርሐ መስቀል”

በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እና የአምልኮ ሥርዓት ከሆሣዕና ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ያሉት ቀናት ሰሙነ ሕማማት ይባላሉ፡፡ ከሆሣዕና ማግስት ሰኛ ጀምሮ እያንዳንዱ ቀናት ስያሜ አላቸው፡፡ እነሱም፡- ሰኞ መርገመ በለስ፣ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ፣ ማክሰኞ፡- የጥያቄ ቀን፣ የትምህርት ቀን ረቡዕ፡- ምክረ አይሁድ፣ የዕንባ ቀን፣ የመልካም መዓዛ ቀን፣ ሐሙስ፡- ሕጽበተ እግር፣ የምሥጢር ቀን፣ ጸሎተ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን