• እንኳን በደኅና መጡ !

የክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ

መ/ር ሕሊና በለጠ ክፍል ሁለት የሞቱና የትንሣኤው ፍሬ ነገሮች ጌታችን በመስቀል ላይ ሲሞት ድኅነታችን ተከናወነ፣ ሞትን ድል አድርጎ ሲነሣ ደግሞ ትንሣኤያችን እውን ሆኖ ተገለጠ፡፡ ለቤተ ክርስቲያን የማይቋረጥ አገልግሎት መሠረት የሆነ ድል፣ የምድርም የደስታዋ ምንጭ ሆነ፡፡ “ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ፤ በክርስቶስ ደም ታጥባ ምድርም ደስታን ታደርጋለች” በማለት ሊቁ ቅዱስ ያሬድ እንደገለጸልን እኛም ደስታችንን ለመግለጽ […]

መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ

ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ በዓመት ሁለት ጊዜ በጥቅምትና በግንቦት እንደምታካሂድ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት የግንቦቱ ርክበ ካህናት ትንሣኤ በዋለ ከ፳፭ኛው ቀን ጀምሮ ግንቦት ፲፯ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በጸሎት የተጀመረ ሲሆን ግንቦት ፲፰ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም በብፀዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም […]

“ፋሲካችን ክርስቶስ ተሠውቶ የለምን?”( ፩ኛቆሮ.፭፥፯)

በቀሲስ ኃይለ ሚካኤል ብርሃኑ ፋሲካ ማለት ማለፍ፣ መሻገር፣ ደስታ  ሲሆን በዕብራይስጥ  “ፓሳሕ” ይለዋል፡፡ ይህም ዐለፈ ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድም በትንሣኤ በዓል የሚዘመረውን የመዝሙር ክፍል “ፋሲካ” በማለት ሰይሞታል፡፡ ይኸውም “ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ፤ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን ታደርጋለች” በማለት እንደተናገረው እኛም እርሱን አብነት አድርገን በእርሱ ዜማ እያመሰገንን ትንሣኤውን እየመሰከርን በትንሣኤውም ያገኘነውን ትንሣኤ ዘለ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን