• እንኳን በደኅና መጡ !

እግዚአብሔርን ማመስገን

ክፍል ሦስት በዳዊት አብርሃም ስለ ምን እናመስግን? ከአፈር አንስቶ ሰው ስላደረገን፡- እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር ብሎ ሰውን የሠራው ከምድር አፈር ሲሆን ዳግመኛም የሕይወት እስትንፋስን እፍ ብሎ ሰጥቶታል፤ በልጅነት ጸጋም አክብሮታል፡፡ ልጅ ሆነን ከወላጆች ስንገኝም ሰውነታችንንም ያገኘነው በእርሱ በአምላካችን ፈቃድ ነው እንጂ በራሳችን ወይም በወላጆቻችን ፈቃድ አይደለም፡፡ “እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የሆድም ፍሬ […]

እግዚአብሐርን ማመስገን

በዳዊት አብርሃም ክፍል ሁለት ላለማመስገን የሚቀርቡ ምክንያቶች ለራሳችን መልካም የሆነውን ስለማናውቅ፡- ጥሩ ነው ይበጀናል ብለን የምናስበው ነገር ይኖርና በእርግጥም ያንን ነገር ማግኘት የሚጠቅመን ሊመስለን ይችላል፡፡ እውነታው ደግሞ የሐሳባችን ተቃራኒ ሆኖ ሊገኝ ይችላል፡፡ ለእኛ የሚያስፈልገን በትክክል የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ሰለሆነም በእኛ ላይ ሊሆን ያለውን በሙሉ ለእርሱ ልንተው፣ እርሱ ለእኛ ያለውን ፈቃድ ልናምን ይገባናል፡፡ እመቤታችንና ጻድቁ […]

እግዚአብሐርን ማመስገን

በዳዊት አብርሃም ክፍል አንድ “እነሆም ሲሔዱ ነጹ፡፡ ከእነርሱም አንዱ እንደተፈወሰ ባየ ጊዜ በታላቅ ድምጽ እግዚአብሔርን እያከበረ ተመለሰ፤ እያመሰገነውም በእግሩ ፊት በግምባሩ ወደቀ፤ እርሱም ሳምራዊ ነበረ፡፡ ኢየሱስም መልሶ ዐሥሩ አልነጹምን? ዘጠኙስ ወዴት አሉ? ከዚህ ከልዩ ወገን እግዚአብሔርን ሊያከብሩ የተመለሱ አልተገኙም አለ፡፡” (ሉቃ. ፲፯፥፲፭-፲፰) በዚህ የወንጌል ክፍል የምናገኘው ታሪክ ስለ ምስጋና የሚያስተምር አንድ እውነት አለ፡፡ በጌታችን ገቢረ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን