የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር የከሰዓት በኋላ ውሎየግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከሰዓት በኋላ ውሎው የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዾ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተገኙ ሲሆን መልእክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡ በመልእክታቸውም ትምህርት ሦስት መሠረታዊ ነገሮችን መያዝ እንዳለበትም ጠቅሰዋል፡፡ እነዚህም፡- ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት መሆኑ፤ ትምህርት ብርሃን እንደሆነ፤ እንዲሁም ትምህርት የማያልቅ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ “ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/20220730_143742-1.jpg 353 265 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-30 14:43:232022-07-30 14:49:51የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር የከሰዓት በኋላ ውሎ
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ጥናታዊ ጽሑፎች በማቅረብ ቀጥሏልየግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ሲሆን ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ሰዓታቸውን ጠብቀው እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በጸሎተ ወንጌል የተጀመረው መርሐ ግብር የማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን ያሬዳዊ መዝሙር በማቅረብ ቀጥሎ “ዕውቀት የሕይወት ምንጭ ነው” (ምሳ. ፲፮፥፳፪) በሚል ርእስ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ያስተማሩ ሲሆን፤ ዲ/ን ዋሲሁን በላይ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/20220730_104044.jpg 264 309 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-30 10:37:222022-07-30 15:49:48የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ጥናታዊ ጽሑፎች በማቅረብ ቀጥሏል
፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በመካሄድ ላይ ይገኛል፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በዛሬው ዕለት ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከመላው ዓለም ከሚገኙ የማኅበሩ ማእከላትና ግቢ ጉባኤያት የተውጣጡ ከ፫፻ በላይ ተወካዮች በተገኙበት በማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ ፫ኛው ወለል ላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ጉባኤው በጽሎተ ወንጌል የተጀመረ ሲሆን አቶ ግዛቸው ሲሳይ የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን በማስተላለፍ ቀጥሏል፡፡ አቶ ግዛቸው ባስተላለፉት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/20220730_090553.jpg 199 353 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2022-07-30 07:20:452022-07-30 15:47:44፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በመካሄድ ላይ ይገኛል
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር የከሰዓት በኋላ ውሎ
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ከሰዓት በኋላ ውሎው የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዾ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የተገኙ ሲሆን መልእክታቸውንም አስተላልፈዋል፡፡ በመልእክታቸውም ትምህርት ሦስት መሠረታዊ ነገሮችን መያዝ እንዳለበትም ጠቅሰዋል፡፡ እነዚህም፡- ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት መሆኑ፤ ትምህርት ብርሃን እንደሆነ፤ እንዲሁም ትምህርት የማያልቅ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ “ትምህርት መንፈሳዊ ሀብት […]
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ጥናታዊ ጽሑፎች በማቅረብ ቀጥሏል
የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ሲሆን ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ሰዓታቸውን ጠብቀው እየቀረቡ ይገኛሉ፡፡ በጸሎተ ወንጌል የተጀመረው መርሐ ግብር የማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን ያሬዳዊ መዝሙር በማቅረብ ቀጥሎ “ዕውቀት የሕይወት ምንጭ ነው” (ምሳ. ፲፮፥፳፪) በሚል ርእስ ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ያስተማሩ ሲሆን፤ ዲ/ን ዋሲሁን በላይ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ […]
፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በመካሄድ ላይ ይገኛል
፲፪ኛው የግቢ ጉባኤያት ሴሚናር በዛሬው ዕለት ሐምሌ ፳፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ከመላው ዓለም ከሚገኙ የማኅበሩ ማእከላትና ግቢ ጉባኤያት የተውጣጡ ከ፫፻ በላይ ተወካዮች በተገኙበት በማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ ፫ኛው ወለል ላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጀምሮ ጉባኤው በጽሎተ ወንጌል የተጀመረ ሲሆን አቶ ግዛቸው ሲሳይ የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን በማስተላለፍ ቀጥሏል፡፡ አቶ ግዛቸው ባስተላለፉት […]