• እንኳን በደኅና መጡ !

“ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል” (ዮሐ. ፫፥፯)

ይህንን ቃል የተናገረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአይሁድ መምህር ለሆነው ኒቆዲሞስ በጥምቀት ዳግመኛ ያልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርስ እንደማይችል ባስረዳበት ትምህርቱ ነው፡፡ ኒቆዲሞስ ምንም እንኳን የአይሁድ መምህር ቢሆንም ምሥጢሩን እያመሠጠረ የኦሪትን ትምህርት ቢያስተምርም ስለ ዳግም መወለድ ምሥጢር ተሠውሮበት ጌታችንን ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ሲጠይቅ እንመለከታለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ለሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ሲመላለስ ኢአማንያንን […]

“የእግዚአብሔር ቀን እንደ ሌባ ድንገት ትመጣለች” (፪ጴጥ ፫፡፲)

መ/ር ቢትወደድ ወርቁ በቤተ ክርስቲያን የሚከበሩ በዓላት በሙሉ ኃላፍያትን የሚያስታውሱና እነርሱንም በማሰብና በማክበር በረከት የሚገኝባቸው ሲሆኑ የደብረ ዘይት በዓል ግን ገና ያልተፈጸመውና ወደፊት ሊፈጸም ያለው ምጽአተ ክርስቶስ የሚታሰብበት በዓል ነው፡፡ ምጽአተ ክርስቶስ ማስተዋል የተሰጣቸው የሰው ልጆች የመጨረሻውን ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚቀበሉበት፣ ሰማይና ምድር የሚያልፉበት፣ መንግሥተ ሰማያት የምትገለጥበት ነው፡፡ ፃድቃን “እናንተ የአባቴ ቡሩካን ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን