• እንኳን በደኅና መጡ !

የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎች ከምረቃ በኋላ የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች

በመ/ር ተመስገን ዘገየ ክፍል ፩ ፈተና በቤተ ክርስቲያናችን እምነት፣ ሥርዓት፣ ቀኖናና ትውፊት መሠረት በምናደርገው መንፈሳዊ ጉዞ ውስጥ ዓላማችንን ለማደናቀፍ ከተለያዩ አካላትና አቅጣጫ የሚገጥመን መሰናክል ወይም እንቅፋት ነው፡፡ ፈተና ከየትም አቅጣጫና አካባቢ ወይም ምክንያት ይምጣ በውስጡ ግን ዓላማ ይኖረዋል።ቅዱስ ያዕቆብ “በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፡፡ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወት አክሊል ይቀበላልና፡፡ ማንም […]

መንፈሳዊ ወጣት

በእንዳለ ደምስስ የሰው ልጅ ሕይወት በዐራቱ የዕድሜ ክልል ይከፋፈላል፡፡ ይኸውም የሕፃንነት፣ የወጣትነት፣ የጎልማሳነትና የእርግና ዘመናት ተብለው ይታወቃሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የወጣትነት የዕድሜ ክልል በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምሮ መሠረት ከሃያ እስከ ዐርባ ዓመት ያለውን ዕድሜ የያዘ ነው፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍት እነዚህን የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባሕርያት በአራቱ ባሕርያተ ሥጋ ማለትም በነፋስ፤ በእሳት፤ በውኃና በመሬት ሲመስሏቸው አምስተኛ ነፍስን ጨምሮ በአንድ […]

ሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን

በኬልቄዶን አውራጃ በቂሣርያ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያለ እንጨት፣ ያለ ጭቃና ያለ ውኃ በሰኔ ፳ ቀን ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሦስት ድንጋዮች ቤተ ክርስቲያን ያነጸበት ዕለት የከበረ በዓል ነው፡፡ ይህም የሆነው ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ በርናባስ ወደ ፊልጵስዩስ ገብተው በክርስቶስ ስም አሳምነው ብዙ አሕዛብን ካጠመቁ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ሊሠሩላቸው ፈልገው በተነሡበት ጊዜ ነበር፡፡ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን