• እንኳን በደኅና መጡ !

“የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ ሃይማኖታዊ ክህደት፣ ቀኖናዊ ጥሰት እና አስተዳደራዊ ግድፈት የታየበትን የወሊሶውን “ሹመት” አወገዘ፡፡” የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ

የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ ዛሬ ጥር ፲፭ ቀን ፳፻ ፲ወ፭ ዓ.ም በሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ ሰብሳቢነት በአካሔደው አስቸኳይ ጉባኤ ሃይማኖታዊ ክህደት፣ ቀኖናዊ ጥሰት እና አስተዳደራዊ ግድፈት የታየበትን የወሊሶውን “ሹመት” ማውገዙ ተገለጸ፡፡ ጉባኤው በቤተ ክርስቲያን ላይ በተፈጸመው ሁሉን አቀፍ ክህደት ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን ክህደቱን የፈጸሙት አካላት […]

ማኅበረ ቅዱሳን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ።

ሰንበት ት/ቤቶች፣ ማኅበራት፣ ካህናትና ምእመናን ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙም ጠይቋል። ማኅበሩ በዚህ “አሳዛኝ ድርጊት” የተሳተፉ ሊቃነ ጳጳሳትንም “የቆረጣችሁትን ቀኖናዊ አንድነት ቀጥላችሁ እንድትመለሱ እንማጸናችኋለን” ሲል በመግለጫው ጠቅሷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።

ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት (ጸሎተ ሃይማኖት )

                                                                 በመ/ር ተመስገን ዘገዬ ጥምቀት በጽርዕ ቋንቋ “ኤጲፋኒ “ በግእዙ “አስተርእዮ ” በአማርኛው “መገለጥ ” የሚል ትርጉም የያዘ ቃል ነው ፡፡ቤተ ክርስቲያናችን ከበዓለ ልደቱ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን