• እንኳን በደኅና መጡ !

ጽዮን ማርያም

“እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።” (መዝ. ፻፴፩፥፲፫-፲፬) እንዲል ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በመዝሙሩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማናዊት የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዓመታዊ በዓል ኅዳር ፳፩ ቀን በድምቀት ታከብራለች፡፡ “ጽዮን” ማለት “አምባ፣ መጠጊያ” ማለት ነው፡፡ “ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፤ በውስጥዋም ሰው ተወለደ” (መዝ. ፹፮፥፭) […]

“ጾም የነፍስን ቊስል ትፈውሳለች” (ቅዱስ ያሬድ)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚከናወኑ ዐበይት ክርስቲያናዊ ምግባራት መካከል ጾም አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ጾም “ጾመ” ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም ተከለከለ፤ ተወ፤ ታቀበ፤ ታረመ ማለት ነው፡፡ (ጾም እና ምጽዋት ገጽ ፰) የቤተ ክርስቲያናችን የሕግና የሥርዓት መጽሐፍ የሆነው ፍትሐ ነገሥት ደግሞ በአንቀጽ ፲፭ ላይ ጾምን “ጾምሰ ተከልኦተ ብእሲ እመብልዕ በጊዜ ዕውቅ በውስተ ሕግ፤ ጾምስ በታወቀው ዕለት፤ […]

የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እና የምክክር መርሐ ግር ተካሄደ

በማኅበረ ቅዱሳን በግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ አዘጋጅነት ለማእከላት ግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊዎች፣ ለመደበኛ አስተባባሪዎች እና በዋናው ማእከል ለግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባሪያ አባላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እና የምክክር መርሐ ግብር ከኅዳር ፫-፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በማኅበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለሁለት ቀናት በተካሄደው ሥልጠናም አዲሱን የማኅበሩን ተቋማዊ ለውጥ በተመለከተ በመጋቤ ሀብታት ታደሰ አሰፋ እና አቶ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን