• እንኳን በደኅና መጡ !

      “በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል” (ኤፌ ፪፥፳)

                                                            ኃይለ ኢየሱስ ዘጼዴንያ                                                      ክፍል -፩ ጾም የሚለው ቃል “ጾመ“ ተወ፤ ታቀበ፤ ታረመ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ እና ጥቅል ትርጉምን የያዘ ቃል ነው፡፡ ይህም የጥሉላት መባልዕትን ለተወሰኑ […]

“እየባረካቸው ራቃቸው” (ሉቃ. ፳፬፥፶፩)

ዘመነ ዕርገት ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በኋላ ከ፵ኛው ቀን ጀምሮ እስከ ጰራቅሊጦስ ድረስ ያለው ነው፡፡ ዕርገት ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከ፱ኙ ዐበይት በዓላት አንዱ ነው፡፡ የጌታችን ዕርገት ታሪክ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፶ ጀምሮ የተጻፈ ሲሆን ደቀ መዛሙርቱ በዓይናቸው እያዩት፣ እየባረካቸው ከዓይናቸው መሠወሩ ተገልጧል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕርገቱን ለሐዋርያት ማሳየቱ ለቅዱሳን፣ ጻድቃን ዕርገት እንዳላቸው ለማሳየት […]

ይህን ያውቃሉ?

የመጀመሪያውየግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሀገር ዐቀፍ ሴሚናር ከየካቲት ፲፫-፲፬ ቀን በ፲፱፺፩ ዓ.ም ተከናወነ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት ሲማሩ የቆዩ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመጀመሪዋ  የደረቅ ቅጅ /Hard copy/ የምረቃ መጽሔት በ፲፱፻፹፮  ዓ.ም ተዘጋጀ፡፡ የመጀመሪያዋ ጉባኤ ቃና ጋዜጣ ቁጥር ፩ የካቲት ፳፻ ዓ.ም መታተሟና ዋጋዋም  ፩ ብር ከ፳፭ ሣንቲም የነበረ ሲሆን የገጽ ብዛቱም […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን