• እንኳን በደኅና መጡ !

ሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን

በኬልቄዶን አውራጃ በቂሣርያ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያለ እንጨት፣ ያለ ጭቃና ያለ ውኃ በሰኔ ፳ ቀን ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሦስት ድንጋዮች ቤተ ክርስቲያን ያነጸበት ዕለት የከበረ በዓል ነው፡፡ ይህም የሆነው ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ በርናባስ ወደ ፊልጵስዩስ ገብተው በክርስቶስ ስም አሳምነው ብዙ አሕዛብን ካጠመቁ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ሊሠሩላቸው ፈልገው በተነሡበት ጊዜ ነበር፡፡ […]

“እነሆም ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካአል ሊረዳኝ መጣ” (ዳን. ፲፥፲፫)

ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ “መኑ ከመ አምላክ፤ ማን እንደ እግዚአብሔር” ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል ወንጌላዊው ቅደስ ዮሐንስ በራእዩ “በእግዚአብሔር ፊት የቆሙ ሰባት መላእክትን አየሁ” ብሎ ከተናገረላቸው መላእክት ውስጥ አንዱ ሲሆን፤ የሰባቱም ሊቃነ መላእክት አለቃ እንዲሆን እግዚአብሔር መርጦ ሹሞታል፡፡ እስራኤላውያን ለ፪፻፲፭ ዓመታት በግብፃውያን ከደረሰባቸው የባርነትና የሥቃይ ዘመናት በኋላ በሊቀ ነቢያት ሙሴ አማካይነት ወደ ምድረ ርስት ሲወጡ ቀን […]

“በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል” (ኤፌ ፪፥፳)

                                                                                  በኃይለ ኢየሱስ ዘጼዴንያ                       […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን