መንፈሳዊ ኅብረትዲ/ን ግርማ ተከተለው መንፈሳዊ ኅብረት (የክርስቲያኖች የኅብረት ኑሮ) በክርስቶስ ያመኑ ምእመናን የሚኖራቸው አንድነት ማለት ነው። ይህ አንድነት በክርስቶስ ያመኑ ክርስቲያኖች በዕለት፣ ዕለት እንቅስቃሴያቸው ሁሉ አብሮ በመሆን መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ሕይወታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ለጽድቅ የሚያበቃቸውን በጎ ተግባራት የሚያከናውኑበት የኑሮአቸው አካል ነው። በብሉይ ኪዳን ወንድም/ባልንጀራ በሥጋ ከአንድ አባት እና እናት የተወለደ፣ በጉርብትና የሚኖር እስራኤላዊን የሚያመለከት ሲሆን እግዚአብሔር በሙሴ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-12-02 07:07:502023-12-02 07:07:50መንፈሳዊ ኅብረት
ጽዮን ማርያም“እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።” (መዝ. ፻፴፩፥፲፫-፲፬) እንዲል ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በመዝሙሩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማናዊት የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዓመታዊ በዓል ኅዳር ፳፩ ቀን በድምቀት ታከብራለች፡፡ “ጽዮን” ማለት “አምባ፣ መጠጊያ” ማለት ነው፡፡ “ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፤ በውስጥዋም ሰው ተወለደ” (መዝ. ፹፮፥፭) […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-12-02 06:56:252023-12-02 06:56:25ጽዮን ማርያም
“በጽዮን መለከትን ንፉ፤ ጾምንም ቀድሱ፤ ጉባኤውንም ዐውጁ” (ኢዩ. ፪ ÷፲፭)በኃይለ ኢየሱስ ዘጼዴንያ ክፍል ሁለት የጾመ ነቢያት ሰንበታት መጠሪያ ዘመነ ስብከት በነቢያት ጾም ውስጥ ከታኅሣሥ ፯-፲፫ ቀን ያለው ዘመን ዘመነ ስብከት ይባላል፡፡ ዘመነ ስብከት የተባለበት ምክንያትም ነቢያት የጌታን በሥጋ መምጣት አምልተውና አስፍተው በትንቢትና በትምህርት መስበካቸውን ቤተ ክርስቲያን እያሰበች ሰውን ለማዳን ወደ ምድር የመጣውን አምላክ የምትሰብክበት ወቅት በመሆኑ ነው፡፡ የዘመነ ስብከት የመጀመሪያው ሰንበት (እሑድ) ስብከት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-11-30 08:11:312023-11-30 08:11:31“በጽዮን መለከትን ንፉ፤ ጾምንም ቀድሱ፤ ጉባኤውንም ዐውጁ” (ኢዩ. ፪ ÷፲፭)
መንፈሳዊ ኅብረት
ዲ/ን ግርማ ተከተለው መንፈሳዊ ኅብረት (የክርስቲያኖች የኅብረት ኑሮ) በክርስቶስ ያመኑ ምእመናን የሚኖራቸው አንድነት ማለት ነው። ይህ አንድነት በክርስቶስ ያመኑ ክርስቲያኖች በዕለት፣ ዕለት እንቅስቃሴያቸው ሁሉ አብሮ በመሆን መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ሕይወታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ለጽድቅ የሚያበቃቸውን በጎ ተግባራት የሚያከናውኑበት የኑሮአቸው አካል ነው። በብሉይ ኪዳን ወንድም/ባልንጀራ በሥጋ ከአንድ አባት እና እናት የተወለደ፣ በጉርብትና የሚኖር እስራኤላዊን የሚያመለከት ሲሆን እግዚአብሔር በሙሴ […]
ጽዮን ማርያም
“እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ ይህች ለዘለዓለም ማረፊያዬ ናት መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።” (መዝ. ፻፴፩፥፲፫-፲፬) እንዲል ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት በመዝሙሩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማናዊት የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዓመታዊ በዓል ኅዳር ፳፩ ቀን በድምቀት ታከብራለች፡፡ “ጽዮን” ማለት “አምባ፣ መጠጊያ” ማለት ነው፡፡ “ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፤ በውስጥዋም ሰው ተወለደ” (መዝ. ፹፮፥፭) […]
“በጽዮን መለከትን ንፉ፤ ጾምንም ቀድሱ፤ ጉባኤውንም ዐውጁ” (ኢዩ. ፪ ÷፲፭)
በኃይለ ኢየሱስ ዘጼዴንያ ክፍል ሁለት የጾመ ነቢያት ሰንበታት መጠሪያ ዘመነ ስብከት በነቢያት ጾም ውስጥ ከታኅሣሥ ፯-፲፫ ቀን ያለው ዘመን ዘመነ ስብከት ይባላል፡፡ ዘመነ ስብከት የተባለበት ምክንያትም ነቢያት የጌታን በሥጋ መምጣት አምልተውና አስፍተው በትንቢትና በትምህርት መስበካቸውን ቤተ ክርስቲያን እያሰበች ሰውን ለማዳን ወደ ምድር የመጣውን አምላክ የምትሰብክበት ወቅት በመሆኑ ነው፡፡ የዘመነ ስብከት የመጀመሪያው ሰንበት (እሑድ) ስብከት […]