ወጣትነት እና እጮኝነትበዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል ሦስት የእጮኝነት ጊዜ ተገቢውን ዝግጅት እና ጥንቃቄ አድርጎ እጮኛውን የመረጠ ሰው እስከሚያገባበት ቀን ድረስ እጮኛ መሆኑ የሚሰጠው ብዙ የተለየ መብት አይኖርም። የትዳር ተስፋ ያላቸው ከመሆኑ ባሻገር ከልብ ጓደኛና፣ የተለየ አካላዊ ግንኙነት እንዲኖራቸው ለእጮኛሞች አይፈቀድም። ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ሩካቤ ዝሙት ነው። ሩካቤ ሳይፈጸም ጾታዊ ደስታን ለማግኘት የሚፈጸሙ እንደ መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ መነካካት ያሉ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-12-12 06:41:452023-12-12 06:41:45ወጣትነት እና እጮኝነት
ወጣትነት እና እጮኝነትበዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል ሁለት እጮኝነት ከማን ጋር? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለዚህ ጥያቄ የምትሰጠውን መልስ አለመረዳት በሥጋም በነፍስም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ስሕተት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል። የትዳር አጋር አልያም እጮኛ ለመምረጥ የሃይማኖት አንድነት፣ ዝምድና፣ ዕድሜ፣ ወዘተ ያሉት ቅድሚያ የምንሰጣቸው መሥፈርቶች በመሆናቸው ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ያስቀደምናቸው መሥፈርቶች ጊዜያዊ እና ሥጋዊ ብቻ ከሆኑ ግን የጋብቻን መንፈሳዊ ዓላማ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-12-09 08:11:022023-12-09 08:11:02ወጣትነት እና እጮኝነት
ወጣትነት እና እጮኝነትበዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል አንድ ይህ ርእሰ ጉዳይ በጥንታውያን እንዲሁም በዘመናችን ባሉ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ብዙ የተባለለት እና በጥልቀት ማብራሪያ የተሰጠበት ነው። በዚህ አጭር ጽሑፍ ጠለቅ ያሉትን ትምህርቶች አቆይተን ግቢ ጉባኤያት ከዚህ ጉዳይ ጋር በተገናኘ በብዛት የሚፈተኑባቸውን ለመዳሰስ እንሞክራለን። የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሚገኙበት ዕድሜ ትኩስ የወጣትነት ዘመን እንደ መሆኑ ተፈልጎም ይሁን ሳይፈለግ ዕድሜን ተከትሎ የሚመጣ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-12-08 13:58:432023-12-08 13:58:43ወጣትነት እና እጮኝነት
ወጣትነት እና እጮኝነት
በዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል ሦስት የእጮኝነት ጊዜ ተገቢውን ዝግጅት እና ጥንቃቄ አድርጎ እጮኛውን የመረጠ ሰው እስከሚያገባበት ቀን ድረስ እጮኛ መሆኑ የሚሰጠው ብዙ የተለየ መብት አይኖርም። የትዳር ተስፋ ያላቸው ከመሆኑ ባሻገር ከልብ ጓደኛና፣ የተለየ አካላዊ ግንኙነት እንዲኖራቸው ለእጮኛሞች አይፈቀድም። ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ሩካቤ ዝሙት ነው። ሩካቤ ሳይፈጸም ጾታዊ ደስታን ለማግኘት የሚፈጸሙ እንደ መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ መነካካት ያሉ […]
ወጣትነት እና እጮኝነት
በዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል ሁለት እጮኝነት ከማን ጋር? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለዚህ ጥያቄ የምትሰጠውን መልስ አለመረዳት በሥጋም በነፍስም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ስሕተት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል። የትዳር አጋር አልያም እጮኛ ለመምረጥ የሃይማኖት አንድነት፣ ዝምድና፣ ዕድሜ፣ ወዘተ ያሉት ቅድሚያ የምንሰጣቸው መሥፈርቶች በመሆናቸው ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ያስቀደምናቸው መሥፈርቶች ጊዜያዊ እና ሥጋዊ ብቻ ከሆኑ ግን የጋብቻን መንፈሳዊ ዓላማ […]
ወጣትነት እና እጮኝነት
በዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል አንድ ይህ ርእሰ ጉዳይ በጥንታውያን እንዲሁም በዘመናችን ባሉ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ብዙ የተባለለት እና በጥልቀት ማብራሪያ የተሰጠበት ነው። በዚህ አጭር ጽሑፍ ጠለቅ ያሉትን ትምህርቶች አቆይተን ግቢ ጉባኤያት ከዚህ ጉዳይ ጋር በተገናኘ በብዛት የሚፈተኑባቸውን ለመዳሰስ እንሞክራለን። የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሚገኙበት ዕድሜ ትኩስ የወጣትነት ዘመን እንደ መሆኑ ተፈልጎም ይሁን ሳይፈለግ ዕድሜን ተከትሎ የሚመጣ […]