• እንኳን በደኅና መጡ !

እሰይ እሰይ እሰይ

በትዕግሥት ባሳዝነው በድቅድቁ ሌሊት፣ በዕንባ ጸሎት ተጠምጄ፣ በአታላዩ ምላሶቹ ፤ በጠላቴ ተከድቼ። ነጋ ጠባ ማዳንህን ስጠባበቅ፣ የመምጣትህን ዜና መውረጃህን ስናፍቅ። ተወለድክልኝ የኔ ጌታ ፣ ሞቴን አንተ ልትሞት፣ መጣህልኝ የኔ ተስፋ ፣ ልታድነኝ ከዳግም ሞት፣ ወረድክልኝ የኔ አለኝታ። ልትፈታኝ ከባርነት፣ የአብርሃም ደግነት፣ ላያነጣኝ ከኃጢአቴ፣ የሙሴ የዋህነት፤ ላያስፈታኝ ከእሥራቴ፣ የዳዊት ንግሥና ፤ ላይጠብቀኝ ከጠላቴ፣ የሰለሞን ጥበብ፤ ላያጥናናኝ […]

“እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል” (ሉቃ. ፪፥፲፩)

አንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በእንዳለ ደምስስ አውግስጦስ ቄሳር የሮም ገዥ፣ ሄሮድስ የይሁዳ ንጉሥ፣ በነበሩበት ወቅት በሀገረ እስራኤል በቤተ ልሔም የሰውን ልጅ ሕይወት ወደ ድኅነት ያሸጋገረ ታላቅ ነገር ተከሰተ፡፡ ይህንንም ክስተት ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ እንዲህ ይገልጸዋል፡፡ “እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ ጌታ ክርስቶስ ነው፡፡ ለእናንተም ምልክቱ እንዲህ ነው፡- […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በዓለ ልደትን አስመልክቶ ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው ያስተላለፉት መልእክት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፤ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ሁሉ፡- በፍጹም ፍቅሩ እኛን ወደ ሰላም ለማምጣት በእኛ ሰውነት በዚህ ዓለም የተወለደው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን