• እንኳን በደኅና መጡ !

የአዲስ አበባ ማእከል በግቢ ጉባኤያት ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የቅድሰት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት ተከታትለው ያጠናቀቁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፮፻ የግቢ ጉባኤያት ተማሪዎችን ሐምሌ ፲፬ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በድምቀት አስመረቀ፡፡ መርሐ ግብሩ በጸሎተ ወንጌል የተጀመረ ሲሆን ማኅበረ ቅዱሳንን በመወከል ከሥራ አመራር ጀምሮ በልዩ ልዩ ማስተባበሪያዎች ለረጅም ዓመታት በማገልግል የሚታወቁት በአሁኑ […]

“የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጂታል የምረቃ መጽሔት ዘመኑን ለዋጀ አገልግሎት አንዱ ማሳያ ነው”

በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ የተዘጋጀው የግቢ ጉባኤያት ተመራቂዎች ዲጂታል የምረቃ መጽሔት ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለመስጠት አንዱ ማሳያ መሆኑን የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሓፊ መ/ር ዋሲሁን በላይ  ገለጹ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን ከዐሥር ወራት በላይ መረጃ በማሰባብ የዲጂታል መጽሔቱን ለማዘጋጀት ጊዜ እንደወሰደበትና በጥሩ አፈጻጸም መጠናቀቁን ሐምሌ ፲፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም በነበረው የመጽሔት ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ገልጸዋል፡፡ […]

«ታገኙ ዘንድ ሩጡ» (፩ኛቆሮ.፱፥፳፬)

በመ/ር ተርቢኖስ ቶሎሳ  ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በግሪክ ከነበሩ አውራጃዎች አንዷ ከሆነችው አካይያ መዲና ቆሮንቶስ ከተማ ገብቶ ለሕዝቡ ጌታ ከፅንሰቱ ጀምሮ ያደረገውን ተአምራት፣ ያስተማረውን ትምህርት፣ ቢነግራቸው ብዙዎቹ ከጣዖት አምልኮ እግዚአብሔርን ወደ ማምለክ፣ ኃጢአትን ከመሥራት ጽድቅን ወደ ማድረግ ተመለሰው፤ አምነው ተጠመቁ፡፡ (ሐዋ.፲፰፥፩–፲) ቅዱስ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ከተማን ሕዝብ አስተምሮ፣ አሳምኖና አጥምቆ ካቆረባቸው በኋላ ከዚያ ወጥቶ ወደ ኤፌሶን ሄደ፡፡ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን