ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋርክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ “ግቢ ጉባኤ ባይኖርና ወደ ቤተ ክርስቲያን ባንመላለስ በዓለም ጠፍተን እንቀር ነበር” (ዶ/ር ምንተስኖት መንግሥቱ) የተከበራችሁ የማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ድረ ገጽ ተከታታዮች፡- “ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤያት ከዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ተመራቂዎች 3.99 ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት የዋንጫና የሜዳልያ ተሸላሚ ከሆነችው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/ዶር-ምንተስኖት.jpg 448 252 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-08-03 12:23:212023-08-03 12:29:41ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር
ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋርክፍል አንድ በእንዳለ ደምስስ ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሠረተበት ካለፉት ሠላሳ አንድ ዓመታት ጀምሮ በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ሥርዓተ ትምህርት ቀርጾ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በማስተማርና በማስመረቅ የድርሻውን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ ወደፊትም ይህንን ኃላፊነቱን ለመወጣት ዘመኑ የዋጀ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በመስጠት ተመራቂዎች ሀገራቸውንና ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/wubnesh-lema.jpg 320 320 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-08-02 13:15:092023-08-03 07:18:50ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር
“እንድታገኙ ፈጽማችሁ ሩጡ” (፩ኛቆሮ. ፱÷፳፬)በዲ/ን ግርማ ተከተለው ቃሉን የተናገረው ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሁለት የሕይወት ገጽታ እንደ ነበረው ይታወቃል። የመጀመሪያው በክርስቶስ ከማመኑ በፊት ምሁረ ኦሪት፣ ኋላ ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ሐዋርያነትን የተጎናጸፈ ቅዱስና ታማኝ አገልጋይ ነው። ከአሳዳጅነት ተጠርቶ ሰዎችን ለመንግሥተ ሰማይ ይበቁ ዘንድ በጽናት ያስተማረ፣ ለክርስቶስ ፍቅር ሲል ልዩ ልዩ ፀዋትወ መከራዎችን በመቀበል በሰማዕትነት ያረፈ ታላቅ […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2023-08-02 07:55:592023-08-02 08:32:30“እንድታገኙ ፈጽማችሁ ሩጡ” (፩ኛቆሮ. ፱÷፳፬)
ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር
ክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ “ግቢ ጉባኤ ባይኖርና ወደ ቤተ ክርስቲያን ባንመላለስ በዓለም ጠፍተን እንቀር ነበር” (ዶ/ር ምንተስኖት መንግሥቱ) የተከበራችሁ የማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ድረ ገጽ ተከታታዮች፡- “ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር” በሚል ርእስ በክፍል አንድ ዝግጅታችን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤያት ከዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ ተመራቂዎች 3.99 ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት የዋንጫና የሜዳልያ ተሸላሚ ከሆነችው […]
ቆይታ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኦርቶዶክሳውያን ተመራቂዎች ጋር
ክፍል አንድ በእንዳለ ደምስስ ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሠረተበት ካለፉት ሠላሳ አንድ ዓመታት ጀምሮ በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ሥርዓተ ትምህርት ቀርጾ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በማስተማርና በማስመረቅ የድርሻውን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ ወደፊትም ይህንን ኃላፊነቱን ለመወጣት ዘመኑ የዋጀ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በመስጠት ተመራቂዎች ሀገራቸውንና ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት […]
“እንድታገኙ ፈጽማችሁ ሩጡ” (፩ኛቆሮ. ፱÷፳፬)
በዲ/ን ግርማ ተከተለው ቃሉን የተናገረው ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሁለት የሕይወት ገጽታ እንደ ነበረው ይታወቃል። የመጀመሪያው በክርስቶስ ከማመኑ በፊት ምሁረ ኦሪት፣ ኋላ ደግሞ የሐዲስ ኪዳን ሐዋርያነትን የተጎናጸፈ ቅዱስና ታማኝ አገልጋይ ነው። ከአሳዳጅነት ተጠርቶ ሰዎችን ለመንግሥተ ሰማይ ይበቁ ዘንድ በጽናት ያስተማረ፣ ለክርስቶስ ፍቅር ሲል ልዩ ልዩ ፀዋትወ መከራዎችን በመቀበል በሰማዕትነት ያረፈ ታላቅ […]