• እንኳን በደኅና መጡ !

“ማኅበረ ቅዱሳን በግቢ ጉባኤያት አርአያ የሚሆን ትውልድን በመቅረጽ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል”

አቶ አበበ በዳዳ  (በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ኃላፊ) ክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ የማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ድረ ገጽ አዘጋጅ ከአቶ አበበ በዳዳ የማስተባበሪያው ኃላፊ ጋር ያደረገውን ክፍል አንድ ቆይታ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በነበራቸው ቆይታም የግቢ ጉባኤት አገልግሎት ማስተባበሪያ ዋና ዋና ተግባራት፣ ከማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ከማእከላት እና ከግቢጉባኤያት ጋር በቅንጅት የሚከናወኑ ተግባራት፣ እንዲሁም የሚያጋጥሙ […]

የግቢ ጉባኤያት ሥርዓተ ትምህርት ክለሳ የግብአት ማሰባሰቢያ የውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ

በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ነባሩን ሥርዓተ ትምህርት ለመከለስ የግብአት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ ቅዳሜ ኅዳር ፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በማኅበሩ ሥራ አመራር መሰብሰቢያ አዳራሽ ከባለ ድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚህ ውይይት ላይ ከፍተኛ የሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት ባለሙያዎችና ከዘርፉ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጥሪ የተደረገላቸው ምሁራን የተገኙ ሲሆን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ኃላፊ አቶ አበበ በዳዳ […]

“ማኅበረ ቅዱሳን በግቢ ጉባኤያት አርአያ የሚሆን ትውልድን በመቅረጽ የድርሻቸውን እየተወጣ ይገኛል”

                                                                                               አቶ አበበ በዳዳ  (በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን