• እንኳን በደኅና መጡ !

ስደትና ምሥጢሩ

በመ/ር ተመስገን ዘገየ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ቀን ያለውን ወቅት ዘመነ ጸጌ በማለት ሰይማ ወቅቱ ላይ ያተኮረ አገልግሎት ትፈጽማለች፡፡ ጽጌ ማለት አበባ ማለት ነው። ጠቢቡ ሰሎሞን “እስመ ናሁ ክረምት ኀለፈ ወዝናም ገብአ ድኀሬሁ ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ፤ እነሆ ክረምት አለፈ፣ ዝናቡም አልፎ ሄደ፣ አበቦችም በምድር ላይ ተገለጡ፣ የዜማም ጊዜ […]

ለግቢ ጉባኤያት ተተኪ መምህራን እና አመራሮች ሥልጠና ተሰጠ

በማኅበረ ቅዱሳን የግቢ ጉባኤያት አገልግሎት ማስተባበሪያ ከማእከላትና ግቢ ጉባኤያት ጋር በመተባበር ከሐምሌ ፩ – ፴ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ድረስ  ለተተኪ መምህራን የደረጃ ሁለት  እና ለአመራሮች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መሰጠቱን በማኅበረ ቅዱሳን ግቢ ጉባኤያት ማደራጃና የአቅም ማጎልበቻ ዋና ክፍል አስታወቀ፡፡ ሥልጠናው በሀገር ውስጥ በሚገኙ ስድስት ማስተባበሪያዎች በ፲ ሥልጠና ማእከላት የተሰጠ ሲሆን ፫፻፸፩ የደረጃ ሁለት ተተኪ መምህራንና […]

የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች በክረምት ምን ይጠበቅባቸዋል?

አሸናፊ ሰውነት ግቢ ጉባኤያት ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በዓለማዊና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፍ ሆነው ሀገርንና ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በታማኝነት ያገለግሉ ዘንድ ራሳቸውን የሚያዘጋጁበትና ክርስትናን በተግባር የሚገልጹበት ቦታ ነው። ወጣትነት የምንለው ደግሞ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት ከሃያ እስከ ዐርባ ዓመት ያለው ዕድሜ ነው፡፡ይህ የዕድሜ ክልል የእሳትነት ባሕርይ ጎልቶ የሚታይበት ጊዜ ሲሆን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ከራስ አልፎ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን