• እንኳን በደኅና መጡ !

የእግዚአብሔር ፈቃድ

ክፍል ሁለት በመ/ር ተርቢኖስ ቶሎሳ ሰው ወደ ክርስትናው ዓለም ሲገባ የራሱን ፈቃድ ያወርድና የጌታውን ፈቃድ ተሸክሞ ወደ ቀራንዮ ሲጓዝ ይኖራል።  እንደ ሰውኛ የግል ስሜትና የግል ፈቃድ ቀራንዮ አያደርስም። መድኅነ ዓለም ክርስቶስ ያን ወጣት “ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ትእዛዛትን ጠብቅ … ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ” ማለቱ ለምን ይመስላችኋል? ሰው በእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ በሰውነቱ ፈቃድ መንግሥቱን እንደማይወርስ […]

የእግዚአብሔር ፈቃድ

ክፍል አንድ በመ/ር ተርቢኖስ ቶሎሳ የሰው ልጅ በአንድ ጸጋ ብቻ አይወሰንም። አንድ ጸጋ ብቻውን የእግዚአብሔርን ሰጭነት የሰውን ልጅ ተቀባይነት ቢገልጥ እንጂ ወደ መንግሥተ ሰማያት ለሚደረገው ጉዞ ዋና አይሆንም። ይህን ለማየት በብሉይ ኪዳን ዘመን እስራኤላውያን ወደ ተስፋይቱ ምድር ያደረጉትን ጉዞ በቀላሉ መመልከት በቂ ነው። እግዚአብሔር አምላካችን “ባርነት ይብቃ” ብሎ ሙሴን በመሪነት ወደ ግብፅ ላከ።  ሙሴም ብቻውን […]

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል

ሚካኤል የሚለው ስም አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ በተሰኘው መዝገበ ቃላት መጽሐፋቸው ሲገልጹ ቃሉ የዕብራይስጥ ሲሆን፤ ሚ ማለት “መኑ” ፥ ካ ማለት “ከመ” ማለት ሲሆን፥ ኤል ማለት ደግሞ “አምላክ” ማለት ነው። በዚህም መሠረት ቅዱስ ሚካኤል የስሙ ትርጓሜ “መኑ ከመ አምላክ፥ ማን እንደ እግዚአብሔር” ማለት ነው። በሥነ ፍጥረት ትምህርት እግዚአብሔር ሳጥናኤልን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን