• እንኳን በደኅና መጡ !

ወጣትነት እና እጮኝነት

በዲ/ን ኢያሱ መስፍን  ክፍል ሁለት እጮኝነት ከማን ጋር? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለዚህ ጥያቄ የምትሰጠውን መልስ አለመረዳት በሥጋም በነፍስም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ስሕተት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል። የትዳር አጋር አልያም እጮኛ ለመምረጥ የሃይማኖት አንድነት፣ ዝምድና፣ ዕድሜ፣ ወዘተ ያሉት  ቅድሚያ የምንሰጣቸው መሥፈርቶች በመሆናቸው ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ያስቀደምናቸው መሥፈርቶች ጊዜያዊ እና ሥጋዊ ብቻ ከሆኑ ግን የጋብቻን መንፈሳዊ ዓላማ […]

ወጣትነት እና እጮኝነት

በዲ/ን ኢያሱ መስፍን ክፍል አንድ ይህ ርእሰ ጉዳይ በጥንታውያን እንዲሁም በዘመናችን ባሉ መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ብዙ የተባለለት እና በጥልቀት ማብራሪያ የተሰጠበት ነው። በዚህ አጭር ጽሑፍ ጠለቅ ያሉትን ትምህርቶች አቆይተን ግቢ ጉባኤያት ከዚህ ጉዳይ ጋር በተገናኘ በብዛት የሚፈተኑባቸውን ለመዳሰስ እንሞክራለን። የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች የሚገኙበት ዕድሜ ትኩስ የወጣትነት ዘመን እንደ መሆኑ ተፈልጎም ይሁን ሳይፈለግ ዕድሜን ተከትሎ የሚመጣ […]

መንፈሳዊ ኅብረት

ዲ/ን ግርማ ተከተለው መንፈሳዊ ኅብረት (የክርስቲያኖች የኅብረት ኑሮ) በክርስቶስ ያመኑ ምእመናን የሚኖራቸው አንድነት ማለት ነው። ይህ አንድነት በክርስቶስ ያመኑ ክርስቲያኖች በዕለት፣ ዕለት  እንቅስቃሴያቸው ሁሉ አብሮ በመሆን መንፈሳዊም ሆነ ሥጋዊ ሕይወታቸውን የሚያሳድጉበት፣ ለጽድቅ የሚያበቃቸውን በጎ ተግባራት የሚያከናውኑበት የኑሮአቸው አካል ነው። በብሉይ ኪዳን ወንድም/ባልንጀራ በሥጋ ከአንድ አባት እና እናት የተወለደ፣ በጉርብትና የሚኖር እስራኤላዊን የሚያመለከት ሲሆን  እግዚአብሔር በሙሴ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን