• እንኳን በደኅና መጡ !

በኣታ ለማርያም

ታኅሣሥ ሦስት በዚህች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው፡፡ እርሷ ለእግዚአብሔር የስእለት ልጅ ነበረችና፡፡ እናቷ ቅድስት ሐና ልጅ የሌላት ስለሆነች በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ከሴቶች ተለይታ ርቃ ትኖር ነበር፡፡ ሽማግሌ ከሆነ ከኢያቄም ከባሏ ጋርም እጅግ የምታዝን ሆነች፡፡ እግዚአብሔርም ሐዘናቸውን ሰማ፤ ቅድስት ሐናም እንዲህ ብላ ለእግዚአብሔር ተሳለች፡፡ “የሰጠኸኝን […]

ወጣትነት እና እጮኝነት

በዲ/ን ኢያሱ መስፍን  ክፍል ሦስት የእጮኝነት ጊዜ ተገቢውን ዝግጅት እና ጥንቃቄ አድርጎ እጮኛውን የመረጠ ሰው እስከሚያገባበት ቀን ድረስ እጮኛ መሆኑ የሚሰጠው ብዙ የተለየ መብት አይኖርም። የትዳር ተስፋ ያላቸው ከመሆኑ ባሻገር ከልብ ጓደኛና፣ የተለየ አካላዊ ግንኙነት እንዲኖራቸው ለእጮኛሞች አይፈቀድም። ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ሩካቤ ዝሙት ነው። ሩካቤ ሳይፈጸም ጾታዊ ደስታን ለማግኘት የሚፈጸሙ እንደ መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ መነካካት ያሉ […]

ወጣትነት እና እጮኝነት

በዲ/ን ኢያሱ መስፍን  ክፍል ሁለት እጮኝነት ከማን ጋር? ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለዚህ ጥያቄ የምትሰጠውን መልስ አለመረዳት በሥጋም በነፍስም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ስሕተት ውስጥ ሊያስገባ ይችላል። የትዳር አጋር አልያም እጮኛ ለመምረጥ የሃይማኖት አንድነት፣ ዝምድና፣ ዕድሜ፣ ወዘተ ያሉት  ቅድሚያ የምንሰጣቸው መሥፈርቶች በመሆናቸው ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ያስቀደምናቸው መሥፈርቶች ጊዜያዊ እና ሥጋዊ ብቻ ከሆኑ ግን የጋብቻን መንፈሳዊ ዓላማ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን