• እንኳን በደኅና መጡ !

በዓለ ግዝረት

እግዚአብሔር የግዝረት ሥርዓትን ለአበ ብዙኀን አብርሃም የሰጠው የቃል ኪዳን ምልክት ነው። እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፡- “አንተ ደግሞ ቃል ኪዳኔን ትጠብቃለህ፤ አንተ፣ ከአንተም በኋላ ዘርህ በትውልዳቸው፡፡ በእኔና በአንተ መካከል፣ ከአንተም በኋላ በዘርህ መካከል የምትጠብቋት ቃል ኪዳኔ ይህች ናት፤ ከእናንተ ወንድ ሁሉ ይገረዝ፡፡ የሰውነታችሁን ቊልፈት ትገረዛላችሁ፤ በእኔና በእናንተ መካከል ላለውም ቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል” በማለት ቃል ኪዳንን አኖረ፡፡ […]

ባልንጀራ

በእንዳለ ደምስስ ክፍል ሁለት መልካም ባልንጀርነት ሰዎች በሚኖራቸው የእርስ በእርስ መስተጋብር መልካም ባልንጀርነትን ሊመሠርቱ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት እና የነቢዩ ናታን ግንኙነትን ማንሣት እንችላለን፡፡ ነቢዩ ዳዊት የወዳጁንና የጦር አበጋዙ ኦርዮን ሚስት “የባልንጀራህን ሚስት፣ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ” (ዘጸ.፳፥፲፯) የሚለውን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ቤርሳቤህን በማስነወሩና እርሷም በማርገዟ ኦርዮንን ማስገደል አማራጭ አድርጎ ወሰደው፡፡ ጦር ሜዳ ሳለም […]

ባልንጀራ

ክፍል አንድ በእንዳለ ደምስስ ባልንጀራ የሚለውን ቃል ደስታ ተክለ ወልድ በመዝገበ ቃላት መጽሐፋቸው፡- “እኩያ፣ ባልደረባ፣ አቻ፣ አብሮ አደግ ጓደኛ፣ እንጀራ አቋራሽ” በ ማለት ሲተረጉሙት ባልንጀርነትን ደግሞ “እኩያነት፣ ባልደረብነት” በማለት ይፈቱታል፡፡ ባልንጀራ ክፉም ሆነ መልካም ነገር ሲገጥመን አብሮ የሚያዝንና የሚደሰት የልብ ወዳጅ፣ መልካሙን መንገድ የሚያሳይ፣ … ማለታችን ነው፡፡ ባልንጀርነት አብሮ በማደግ፣ አብሮ በመማር፣ አብሮ በመሥራት እንዲሁም […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን