• እንኳን በደኅና መጡ !

ሆሳዕና በአርያም

ሆሣዕና ማለት መድኃኒት ወይም አቤቱ አሁን አድን ማለት ነው፡፡ በዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት የሚከበር በዓል ሲሆን ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው። ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መግቢያ ዋዜማ ነው። “አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ፤ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና […]

ኒቆዲሞስ

ቤተ ክርስቲያናችን ልጆቿ በምድራዊው ሐሳብ እና ውጣ ውረድ ተጠልፈን እንዳንወድቅ የዲያብሎስን ወጥመድ ሰባብረን  ሰማያዊውን እያሰብን እንኖር ዘንድ ሰባት የዐዋጅ አጽዋማትን ሠርታለች፡፡ ከእነዚህ አጽዋማት አንዱና ዋነኛው ደግሞ የዐቢይ ጾም ነው፡፡ ዐቢይ ጾም የኀምሳ አምስት ቀን ጾም ሲሆን፣ በውስጡም ስምንት ሳምንታት አሉት፡፡ እነዚህ ስምንት ሳምንታት ሁሉም የየራሳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ በመባል ይታወቃል፡፡ (ዮሐ. ፫፤፩) […]

“መኑ ውእቱ ገብር ኄር፤ ታማኝ አገልጋይ ማነው?” (ማቴ. ፳፬፥፵፭)

በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት የዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ገብር ኄር ይባላል፡፡ ሰያሜውንም የሰጠው ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ ከአምስቱ መጻሕፍቶቹ አንዱ በሆነው ጾመ ድጓ በተባለው መጽሐፍ የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜዎች ከነሥርዓተ ማኅሌቱ አዘጋጅቷል፡፡ በዚህም መሠረት በስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ከዋዜማው ቅዳሜ ጀምሮ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው ዝማሬ፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚሰጠው ትምህርት ገብር ኄር ወይም […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን