• እንኳን በደኅና መጡ !

ቅድስት

ትዕግሥት ባሳዝነው ሰውነቴን ሳስብ በትዕቢት መዛሉን፣                                                   ሰው ከንቱ፣ ሰው መና፤ ከአምላኩ ተጣልቶ፣ ከንቱነቴን አየሁ በስስት መድከሙን፣                                  […]

ቅድስት (የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት)

ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በጾመ ድጓ ድርሰቱ በዐቢይ ጾም ለሚገኙት ሳምንታት ማለትም በየሳምንቱ ለሚውሉት እሑዶች መዝሙር አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ በዚህም መሠረት እያንዳንዱ እሑድ በመዝሙሩ ስም ይጠራል። ባለፈው ሳምንት “ዘወረደ”ን እንዳቀረብን ሁሉ በዚህ ዝግጅታችን ደግሞ ሁለተኛውን ሳምንት ቅድስትን እንመለከታለን፡፡ ፡፡ የዐቢይ ጾም ሁለተኛው እሑድ ቅድስት ተብሎ ተሰይሟል። ቅድስት የሚለው ቃል ግሱ “ቀደሰ” ሲሆን “ለየ፣ አከበረ፣ መረጠ የሚል ትርጉም ሲኖረው፤- […]

ዘወረደ

ትዕግሥት ሳዝነው ከፍጥረት አልቆ በክብር ቢያበጀው፣ አዳም ክብር ሽቶ ክብሩን አቆሸሸው፣ ምንም ሳያጎድል ሁሉን ለእርሱ ሰጥቶ፣ ይቀመጥባት ዘንድ ገነትን ርስት አድርጎ፣ በውስጧ ያሉትን ፍጥረታትን ገዝቶ፣ አምላኩ ሲሾመው ጌታዋ አድርጎ፡፡ አንድ ሕግ ነበረ ለአምላክ ቃል የገባው፣ ከዛፎቹ ሁሉ አንዷን ዛፍ እንዲተው፣ እንዲህ ሲል አዘዘው፡፡ ክፉ እና ደጉን ከምታሳውቀው፡፣ ሞትን እንዳትሞት ከዚ’ች ዛፍ አትብላ፣ ከእርሷ በበላህ ቀን […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን