• እንኳን በደኅና መጡ !

ምኵራብ

ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንትን ምኵራብ ብላ ትጠራዋለች። ምኵራብ ሰቀላ መሰል አዳራሽ፣ የአይሁድ የጸሎት ቤት ማለት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን አይሁድ በኢየሩሳሌም ሥርዓተ አምልኮ የሚፈጽሙበት ቤተ መቅደስ ነበር፡፡ ናቡከደነፆር ኢየሩሳሌምን    በመውረር ቤተ መቅደሳቸውን አፍርሶ ሕዝቡን ወደ ባቢሎን ካፈለሰ ጊዜ ጀምሮ አይሁድ በሚገኙባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለጸሎት ምኵራብ መሥራት እንደ ጀመሩ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላትይገልጻል፡፡ […]

“ግቢ ጉባኤ ቤተ ክርስቲያን በወጣትነት ዘመናቸው ልጆቿን አቅፋ የያዘችበት ትልቁ ተቋም ነው” (ዐወቀ አበብሽ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ)

ክፍል ሁለት በእንዳለ ደምስስ የተከበራችሁ የድረ ገጻችን ተከታታዮች በክፍል አንድ ዝግጅታችን በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ በ፳፻፲፮ ዓ.ም ካስመረቃቸው ተማሪዎች ፫.፱ አጠቃላይ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫና ሜዳልያ ተሸላሚ የሆነውን የዐወቀ አበብሽን ተሞክሮ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ክፍል ሁለትን እንዲህ አዘጋጅተነዋል- መልካም ቆይታ፡፡ ካለህ ውጤት አንጻር የጊዜ አጠቃቀምህን ብታብራራልን? የጊዜ አጠቃቀምን በተመለከተ እንደ ተማሪው ሥነ ልቡና እና አስተሳሰብ የሚወሰን ነው፡፡ […]

“ግቢ ጉባኤ ቤተ ክርስቲያን በወጣትነት ዘመናቸው ልጆቿን አቅፋ የያዘችበት ትልቁ ተቋም ነው” (ዐወቀ አበብሽ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ)

ክፍል አንድ  በእንዳለ ደምስስ ዐወቀ አበብሽ ይባላል፡፡ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ በሜዲካል ላቦራቶሪ ትምህርት ዘርፍ   ተከታትሎ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በ፳፻፲፮ ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ዋንጫና ሜዳልያ ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ ከትውልድ ቀዬው ጎጃም ወደ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሲመደብ ፍርሃት ነበረው፤ ነገር ግን ጠንክሮ በመማር፣ በግቢ ጉባኤያት ከመሣተፍ አልፎ በአገልግሎትም ከሚፋጠኑ ወንድሞች አንዱ ሆኖ አሳልፏል፡፡ የተወለደው ምሥራቅ ጎጃም ጎንቻ ሰውነቴ […]

ማስታወቂያ

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

መልእክትዎን ይላኩልን