ጀምሬአለሁበአዶና እንዳለ የግድግዳው ሰዓት እየቆጠረ ነው። ግን ደግሞ ጊዜው እየሄደ አይደለም። ሌሊቶች እንዲህ ረዝመውብኝ አያውቁም። ከቤታችን ሳሎን መስኮት ጭላንጭል ብርሃንን እየጠበቅሁ ዓይኖቼን ከመጋረጃው ላይ መንቀል አቃተኝ። ለካ በእያንዳንዷ ማለዳ የምናያት ብርሃን ምን ያህል ትርጉም እንዳላት የምናውቀው ብርሃንን ስንናፍቅ ነው። “ቤቴል፣ ቤቴል! ተነሽ እንጂ ነጋ እኮ!” ከነበርኩበት የሰመመን እንቅልፍ ያስወጣኝ የእናቴ ድምጽ ነበር። እናቴ መጋረጃውን ስትከፍተው […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-04 07:34:272025-04-08 10:25:29ጀምሬአለሁ
“ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አድርጉ።” (ማቴ. ፫፥፰)በደሳለኝ ብርሃኑ ክፍል አንድ ንስሓ “ነስሐ” ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ማዘን፣ መጸጸት፣ የኖርኩበት የኃጢአት ሕይወት ይበቃኛል ማለት፣ በደለኛነትን አምኖ ኃጢአትን ለካህን መናዘዝ ማለት ነው። ንስሓ እግዚአብሔርን መፈለግ ነው። ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት “ለይትፌሣሕ ልብ ዘየኀሦ ለእግዚአብሔር፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው” (መዝ. ፻፭፥፫) በማለት እንደተናገረው። ቅዱስ ዳዊት በዚህ ብቻ አያበቃም የአምላኩን ገጸ ምሕረት […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-01 08:19:452025-04-01 08:19:46“ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አድርጉ።” (ማቴ. ፫፥፰)
“ታማኝአገልጋይማነው?” (ማቴ. ፳፬፥፵፭)በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት የዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ገብር ኄር ይባላል፡፡ ሰያሜውንም የሰጠው ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ ከአምስቱ መጻሕፍቶቹ አንዱ በሆነው ጾመ ድጓ በተባለው መጽሐፍ የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜዎች ከነሥርዓተ ማኅሌቱ አዘጋጅቷል፡፡ በዚህም መሠረት በስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ከዋዜማው ቅዳሜ ጀምሮ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው ዝማሬ፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚሰጠው ትምህርት ገብር ኄር ወይም […] Read more https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png 0 0 Gibi Gubayeat https://eotcmk.org/gibi-a/wp-content/uploads/main-header-am-gibi-1.png Gibi Gubayeat2025-04-01 08:13:302025-04-01 08:13:31“ታማኝአገልጋይማነው?” (ማቴ. ፳፬፥፵፭)
ጀምሬአለሁ
በአዶና እንዳለ የግድግዳው ሰዓት እየቆጠረ ነው። ግን ደግሞ ጊዜው እየሄደ አይደለም። ሌሊቶች እንዲህ ረዝመውብኝ አያውቁም። ከቤታችን ሳሎን መስኮት ጭላንጭል ብርሃንን እየጠበቅሁ ዓይኖቼን ከመጋረጃው ላይ መንቀል አቃተኝ። ለካ በእያንዳንዷ ማለዳ የምናያት ብርሃን ምን ያህል ትርጉም እንዳላት የምናውቀው ብርሃንን ስንናፍቅ ነው። “ቤቴል፣ ቤቴል! ተነሽ እንጂ ነጋ እኮ!” ከነበርኩበት የሰመመን እንቅልፍ ያስወጣኝ የእናቴ ድምጽ ነበር። እናቴ መጋረጃውን ስትከፍተው […]
“ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አድርጉ።” (ማቴ. ፫፥፰)
በደሳለኝ ብርሃኑ ክፍል አንድ ንስሓ “ነስሐ” ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ማዘን፣ መጸጸት፣ የኖርኩበት የኃጢአት ሕይወት ይበቃኛል ማለት፣ በደለኛነትን አምኖ ኃጢአትን ለካህን መናዘዝ ማለት ነው። ንስሓ እግዚአብሔርን መፈለግ ነው። ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት “ለይትፌሣሕ ልብ ዘየኀሦ ለእግዚአብሔር፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው” (መዝ. ፻፭፥፫) በማለት እንደተናገረው። ቅዱስ ዳዊት በዚህ ብቻ አያበቃም የአምላኩን ገጸ ምሕረት […]
“ታማኝአገልጋይማነው?” (ማቴ. ፳፬፥፵፭)
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት የዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ገብር ኄር ይባላል፡፡ ሰያሜውንም የሰጠው ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ ከአምስቱ መጻሕፍቶቹ አንዱ በሆነው ጾመ ድጓ በተባለው መጽሐፍ የዐቢይ ጾም ሳምንታት ስያሜዎች ከነሥርዓተ ማኅሌቱ አዘጋጅቷል፡፡ በዚህም መሠረት በስድስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ከዋዜማው ቅዳሜ ጀምሮ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚዘመረው ዝማሬ፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚሰጠው ትምህርት ገብር ኄር ወይም […]