ማኅበረ ቅዱሳን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ።

ሰንበት ት/ቤቶች፣ ማኅበራት፣ ካህናትና ምእመናን ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙም ጠይቋል።
ማኅበሩ በዚህ “አሳዛኝ ድርጊት” የተሳተፉ ሊቃነ ጳጳሳትንም “የቆረጣችሁትን ቀኖናዊ አንድነት ቀጥላችሁ እንድትመለሱ እንማጸናችኋለን” ሲል በመግለጫው ጠቅሷል።
የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *