New Search

If you are not happy with the results below please do another search

1 search result for:

1

ሐመረ ኖህ በቅዱስ ኤፍሬም ክፍል 4.

ኅዳር 28/2004 ዓ.ም ትርጉም በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ ቅዱስ ኤፍሬም በዚህ ቅኔያዊ ድርሰቱ ኖህ ከጥፋት ውኃ የዳነባትን መርከብ በቤተክርስቲያንና በመስቀሉ እንዲሁም በእምነት መስሎ ድንቅ በሆነ መልኩ አቅርቦት እንመለከታለን፡፡   የኖህ ተምሳሌትነት በዘመኑ ከነበሩት ሕዝቦች ጋር ሲነጻጸር እንዴት ታላቅ ነበር፤ ንጽሕናን እንደጥሩር ከለበሰው ኖህ ጋር በፍትሕ ሚዛን ሲመዘኑ እንደማይጠቅሙ እንደማይረቡ ሆነው ተቆጠሩ፤ ፈጽሞ የማይነጻጸሩ ነበሩና በጥፋት ውኃው […]