የበኩራት አገልግሎት-ማኅበረ ቅዱሳን

ይህ ቅጽ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች መደበኛ ሥራ እስኪያገኙ ድረስ ወጭያቸው ብቻ ተሸፍኖላቸው ማኅበሩ በሚመድባቸው አገልግሎት እና ከተማ ላይ እንዲያገለግሉ ለማስቻል የፈቃደኛ ተማሪዎችን ዝርዝር ለማሰባሰብ የተዘጋጀ ነው፡፡ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ 0111267373 ወይም 0118120368 ይጠቀሙ፡፡ ለመመዝገብ እዚህ ጋ ቅጹን ይክፈቱ