የኀዘን መግለጫ!

              “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞትም ይነሣል፡፡”ዮሐ  11÷25
ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳን በታላቁ የዐባይ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ በኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል፡፡
እግዚአብሔር አምላካችን ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንዲሰጥልን እየተመኘን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት እንዲያሳርፍልን እንጸልያለን!
ሐምሌ 20 ቀን 2010 ዓ.ም
                                                                          ማኅበረ ቅዱሳን