ማኅበረ ቅዱሳን ከJTV ጋር በመተባበር የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ የበዓል መርሐ ግብር አዘጋጅቷል

መርሐ ግብሩ ዻጉሜ ፭ ቀን ፳፻ወ፲ ዓ.ም ከምሽቱ 2:00-3:00 እና መስከረም ፩ ቀን2011 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3:00-4:00 ሰዓት ይተላለፋል