ሐዊረ ሕይወት(የሕይወት ጉዞ)

በመንፈሳዊ ሕይወትዎ የሚበረቱበት መንፈሳዊ መርሐ ግብር

ታኀሣሥ 14  ቀን 2011 ዓ.ም

በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት በጫንጮ ጉቱ ኤላሞ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን

በመርሐ ግብሩ ላይ ጸሎተ ወንጌልና ቡራኬ በብፁዓን አባቶች፣ ስብከተ ወንጌል፣ ምክረ አበው፣ መዝሙር፣ በተለያዩ መምህራንና ዘማርያን ይቀርባል፡፡

ትኬቱን በመግዛት ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

0944718282

0944718283