ሐመር 26ኛ ዓመት ቊጥር 2፤ ሰኔ 2010 ዓ.ም

ሐመር 26ኛ ዓመት ቊጥር 2፤ ሰኔ 2010 ዓ.ም

1. ስለ ቅባት አስተምህሮ ምንነትና ስሕተቱን ቁልጭ አድርጋ በማያዳግም መልስ ይዛ ቀርባለች፡፡
2. ስለ ቤተ ክርስቲያናችን አንድነት፣ ስለ ዕርቀ ሰላምና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ አትታለች፡፡
3. ከሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ጋር በምሥጢረ ተዋሕዶ ጉዳይ ሁለተኛውን ክፍል ይዛ ቀርባለች፡፡
4. ሌሎች ማኅበራዊና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ ተከትባለች፡፡
ሐመርን ያንብቡ፤ ያስነብቡ፤ ይጻፉ፤ ስለ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲን ይወቁ፤ የአጽራረ ቤተ ክርስቲንን ስሕተት አውቀውና ተረድተው ራስዎንና ወገነዎን ከተኩላ ያድኑ፡፡