ሐመር መጽሔት

ሐመር መጽሔት በይዘቷ በርካታ ቁም ነገሮችን ይዛ ዛሬም እንደተለመደው ከእጃችሁ ለመግባት ተዘጋጅታለች፡፡

በውስጧም በርካታ ይዘቶችን የያዘች ስትሆን ከሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ጋር በምሥጢረ ተዋሕዶ ጉዳይ ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገናል፡፡