“ለአዳዲስ አማንያን የክርስትና ማንሽያ ነጠላ በማበርከት የክርስትና አባትና እናት ይሁኑ!”

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ የሐዋርያዊ አገልግሎትን በመፈጸም ስብከተ ወንጌልን ተደራሽ በማድረግ አዳዲስ አማንያንን በማስጠመቅ ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም እርስዎም ለአዳዲስ አማንያኑ የክርስትና ማንሽያ የሚሆን  ነጠላ በማበርከት የክርስትና አባትና እናት በመሆን የአገልግሎቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ይህን የበረከት ጥሪ እናስተላለፋለን፡፡

የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ